ስታርመር የዩኬ-ሩሲያ ግንኙነትን እጅግ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ጥሎ ለቋል - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaስታርመር የዩኬ-ሩሲያ ግንኙነትን እጅግ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ጥሎ ለቋል - ክሬምሊን
ስታርመር የዩኬ-ሩሲያ ግንኙነትን እጅግ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ጥሎ ለቋል - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.06.2026
ሰብስክራይብ

ስታርመር የዩኬ-ሩሲያ ግንኙነትን እጅግ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ጥሎ ለቋል - ክሬምሊን

በፕሬዚዳንቱ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ተጨማሪ አስተያየቶች፦

🟠 የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቅርብ ጊዜ ውስጥ ከቤላሩስ አቻቸው ሉካሼንኮ ጋር ውይይት ለማድረግ አቅደዋል።

🟠 ዘለንስኪ በቤላሩስ ላይ የሰነዘረውን ማስፈራሪያ በተመለከተ፤ ሩሲያ ቤላሩስ ሉዓላዊነቷን ሙሉ በሙሉ ማስጠበቅ እንደምትችል እምነት አላት ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0