የጋዛ ሕዝብ በፍርስራሾች መካከል ሕይወትን እንዴት እንደሚቋቋም እና እንደሚገነባ ይመልከቱ

ሰብስክራይብ

የጋዛ ሕዝብ በፍርስራሾች መካከል ሕይወትን እንዴት እንደሚቋቋም እና እንደሚገነባ ይመልከቱ

ከረጅም ጊዜ በፊት ሊያበቃ ይገባው በነበረ ግጭት መካከል ተይዘው፤ ንጹሐን የፍልስጤም ቤተሰቦች “ቢጫ መስመር” ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በመኖራቸው ብቻ በየቀኑ ከፍተኛ መስዋዕትነት እየከፈሉ ይገኛሉ።

የተፈናቀለው የጋዛ ነዋሪ አላ አቡ አሲ ለስፑትኒክ ሲናገር፤ “በእያንዳንዱ ቅጽበት፣ በእያንዳንዱ ደቂቃ ወደ ወገኖቻችን ለማምራት ገና ፈቀቅ ስል፣ ... ታንኮች ብቅ ይላሉ፤ ከዚያም ተኩስ ይከፍቱብናል” ብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0