የኢትዮጵያ የቅዱሳት ሥዕላት ሠዓሊያን እና ቀራጮች በሩሲያው ኢሊያ ግላዙኖቭ አካዳሚ ጉብኝት አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ የቅዱሳት ሥዕላት ሠዓሊያን እና ቀራጮች በሩሲያው ኢሊያ ግላዙኖቭ አካዳሚ ጉብኝት አደረጉ
የኢትዮጵያ የቅዱሳት ሥዕላት ሠዓሊያን እና ቀራጮች በሩሲያው ኢሊያ ግላዙኖቭ አካዳሚ ጉብኝት አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.06.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ የቅዱሳት ሥዕላት ሠዓሊያን እና ቀራጮች በሩሲያው ኢሊያ ግላዙኖቭ አካዳሚ ጉብኝት አደረጉ

የሩሲያው ታዋቂ ኢሊያ ግላዙኖቭ የሥዕል፣ ቅርጻ ቅርጽና አርክቴክቸር አካዳሚ መምህራንና ተማሪዎች ከኢትዮጵያ ለመጡ የቅዱሳት ሥዕላት ሠዓሊያንና ባለሙያዎች የተዘጋጀ የልምድ ልውውጥ መርሃ-ግብር አስተናግደዋል።

በጉብኝታቸውም የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን አባላት ክሬምሊንን፣ ጥንታውያን ገዳማትን፣ የአንድሬ ሩብሌቭ ሙዚየምን እና ፑሽኪን ሙዚየምን የጎበኙ ሲሆን፤ ስለ ሩሲያ ባህላዊ የቅዱሳት ሥዕላት አሳሳል ጥበብ፣ የቀለም አቀማመጥ እና የዕድሳት ዘዴዎች ሰፊ ግንዛቤ አግኝተዋል።

በተጨማሪም በአካዳሚው የቅርስ ዕድሳት ክፍል በተዘጋጀ ልዩ ተግባራዊ ሥልጠና ላይ ሰርጌ ኩሊኮቭ እና አናስታሲያ ማካሬቪች የተባሉ የሩሲያ ባለሙያዎች “አንፌዲንግ ብሉም” የተሰኘውን ሥዕል እንደ ማሳያ በመጠቀም ባህላዊ የወርቅ ቅብ አሠራርን አሳይተዋል፡፡

ሩሲያውያን ባለሙያዎቹ ለኢትዮጵያውያን የሙያ ባልደረቦቻቸውም የሙያ መገልገያ መሣሪያዎችን በስጦታ ማበርከታቸውን አካዳሚው በማኅበራዊ የሚዲያ ገጹ ላይ አጋርቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ የቅዱሳት ሥዕላት ሠዓሊያን እና ቀራጮች በሩሲያው ኢሊያ ግላዙኖቭ አካዳሚ ጉብኝት አደረጉ - Sputnik አፍሪካ
1/4
© telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ የቅዱሳት ሥዕላት ሠዓሊያን እና ቀራጮች በሩሲያው ኢሊያ ግላዙኖቭ አካዳሚ ጉብኝት አደረጉ - Sputnik አፍሪካ
2/4
© telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ የቅዱሳት ሥዕላት ሠዓሊያን እና ቀራጮች በሩሲያው ኢሊያ ግላዙኖቭ አካዳሚ ጉብኝት አደረጉ - Sputnik አፍሪካ
3/4
© telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ የቅዱሳት ሥዕላት ሠዓሊያን እና ቀራጮች በሩሲያው ኢሊያ ግላዙኖቭ አካዳሚ ጉብኝት አደረጉ - Sputnik አፍሪካ
4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0