https://amh.sputniknews.africa/20260618/4359629.html
የሩሲያ-ወዳጅ በሆኑ የአፍሪካ አገራት ላይ ፀረ-መንግሥት ተቃውሞዎችን ለመቀስቀስ የዲጂታል መሣሪያዎች ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው - የሩሲያ ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ
የሩሲያ-ወዳጅ በሆኑ የአፍሪካ አገራት ላይ ፀረ-መንግሥት ተቃውሞዎችን ለመቀስቀስ የዲጂታል መሣሪያዎች ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው - የሩሲያ ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ-ወዳጅ በሆኑ የአፍሪካ አገራት ላይ ፀረ-መንግሥት ተቃውሞዎችን ለመቀስቀስ የዲጂታል መሣሪያዎች ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው - የሩሲያ ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ የምዕራባውያን ገዥዎች የራሳቸውን ጂኦፖለቲካዊ ፍላጎት ለማስከበር ዲጂታል... 18.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-18T17:22+0300
2026-06-18T17:22+0300
2026-06-18T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/12/4359476_0:84:1280:804_1920x0_80_0_0_9f6c60e4de66d75e81265556393e33fa.jpg
የሩሲያ-ወዳጅ በሆኑ የአፍሪካ አገራት ላይ ፀረ-መንግሥት ተቃውሞዎችን ለመቀስቀስ የዲጂታል መሣሪያዎች ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው - የሩሲያ ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ የምዕራባውያን ገዥዎች የራሳቸውን ጂኦፖለቲካዊ ፍላጎት ለማስከበር ዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን ጨምሮ የ“ቀለም አብዮት” ስልቶችን በንቃት እየተገበሩ ይገኛሉ ሲሉ ሰርጌ ሾይጉ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል። እንደ ሾይጉ ገለጻ፤ እነዚህ መሣሪያዎች ቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ፣ ኒጀር እና የኮንጎ ሪፐብሊክን ጨምሮ ከሩሲያ ወዳጅ በሆኑ የአፍሪካ አገራት ውስጥ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/12/4359476_48:0:1232:888_1920x0_80_0_0_f69250c245684d02ac0563edcd4c7884.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ-ወዳጅ በሆኑ የአፍሪካ አገራት ላይ ፀረ-መንግሥት ተቃውሞዎችን ለመቀስቀስ የዲጂታል መሣሪያዎች ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው - የሩሲያ ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ
17:22 18.06.2026 (የተሻሻለ: 17:24 18.06.2026) የሩሲያ-ወዳጅ በሆኑ የአፍሪካ አገራት ላይ ፀረ-መንግሥት ተቃውሞዎችን ለመቀስቀስ የዲጂታል መሣሪያዎች ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው - የሩሲያ ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ
የምዕራባውያን ገዥዎች የራሳቸውን ጂኦፖለቲካዊ ፍላጎት ለማስከበር ዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን ጨምሮ የ“ቀለም አብዮት” ስልቶችን በንቃት እየተገበሩ ይገኛሉ ሲሉ ሰርጌ ሾይጉ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።
እንደ ሾይጉ ገለጻ፤ እነዚህ መሣሪያዎች ቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ፣ ኒጀር እና የኮንጎ ሪፐብሊክን ጨምሮ ከሩሲያ ወዳጅ በሆኑ የአፍሪካ አገራት ውስጥ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X