https://amh.sputniknews.africa/20260617/4687475.html
የአፍሪካ-ሩሲያ ስትራቴጂካዊ ትብብር እና የዲሞክራሲ ተቋማት መዋቅራዊ ነፃነት
የአፍሪካ-ሩሲያ ስትራቴጂካዊ ትብብር እና የዲሞክራሲ ተቋማት መዋቅራዊ ነፃነት
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ በአዲሱ ባለብዙ-ዋልታ የዓለም ሥርዓት ውስጥ ሩሲያ በአፍሪካ የምታደርገው የመሠረተ-ልማትና የኢነርጂ ኢንቨስትመንት ከተለመደው የዕርዳታ ሞዴል በምን ይለያል? አህጉራዊ የመረጃ ሉዓላዊነትንና የኢ-ገቨርናንስ... 17.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-17T13:17+0300
2026-06-17T13:17+0300
2026-07-18T13:18+0300
turning africa forward
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/12/4687316_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_7866cc07da1b6a480e60b719322dcf86.png
የአፍሪካ-ሩሲያ ስትራቴጂካዊ ትብብር እና የዲሞክራሲ ተቋማት መዋቅራዊ ነፃነት
Sputnik አፍሪካ
''ሩሲያ በአፍሪካ የምታደርገው ኢንቨስትመንት ከተለመደው የዕርዳታ ወጥመድ ወጥቶ የረጅም ጊዜ አህጉራዊ ምርታማነትን፣ የኢነርጂ ዋስትናን እና እውነተኛ የኢኮኖሚ ነፃነትን የሚገነባ አወንታዊ የልማት አጋርነት ነው'' ሲሉ አሜሪካዊት የቢዝነስ ስራ ፈጣሪ እና በአፍሪካ ከአስር አመታት በላይ ተግባራዊ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ሰፊ ልምዳቸውን እያካፈሉ የሚገኙት የሪፕልናሚ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጄይ ኮኖሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ በአዲሱ ባለብዙ-ዋልታ የዓለም ሥርዓት ውስጥ ሩሲያ በአፍሪካ የምታደርገው የመሠረተ-ልማትና የኢነርጂ ኢንቨስትመንት ከተለመደው የዕርዳታ ሞዴል በምን ይለያል? አህጉራዊ የመረጃ ሉዓላዊነትንና የኢ-ገቨርናንስ ሥርዓትን በመገንባት ረገድስ የቴክኖሎጂ ባለቤትነት ምን ዓይነት የፋይናንስ አቅምን ይፈጥራል? ስንል ከሪፕልናሚ ሊቀመንበርና ስራ አስፈፃሚ ጄይ ኮኖሊ ጋር ሰፊ ቆይታን አድርገናል። በክፍል ሁለት ደግሞ፣ የኢትዮጵያ 7ኛው አጠቃላይ ምርጫ ለአፍሪካ ሀገራት ዲሞክራሲያዊ ተቋማት ግንባታ ምን ዓይነት መዋቅራዊ ትምህርቶችን ሰጥቷል? የምርጫ ቦርድ ገለልተኝነት፣ የዲጂታል ምዝገባ ቴክኖሎጂ እና የ"መደመር" ፍልስፍና የምዕራባውያንን የአተራሪክና የማረጋገጫ የበላይነት ፍላጎት እንዴት መመከት እንደቻሉ ከፖለቲካ ሳይንስ ምሁርና ነዋሪነታቸው አሜሪካ ከሆኑት የህግ ባለሙያ ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ በአዲሱ ባለብዙ-ዋልታ የዓለም ሥርዓት ውስጥ ሩሲያ በአፍሪካ የምታደርገው የመሠረተ-ልማትና የኢነርጂ ኢንቨስትመንት ከተለመደው የዕርዳታ ሞዴል በምን ይለያል? አህጉራዊ የመረጃ ሉዓላዊነትንና የኢ-ገቨርናንስ ሥርዓትን በመገንባት ረገድስ የቴክኖሎጂ ባለቤትነት ምን ዓይነት የፋይናንስ አቅምን ይፈጥራል? ስንል ከሪፕልናሚ ሊቀመንበርና ስራ አስፈፃሚ ጄይ ኮኖሊ ጋር ሰፊ ቆይታን አድርገናል። በክፍል ሁለት ደግሞ፣ የኢትዮጵያ 7ኛው አጠቃላይ ምርጫ ለአፍሪካ ሀገራት ዲሞክራሲያዊ ተቋማት ግንባታ ምን ዓይነት መዋቅራዊ ትምህርቶችን ሰጥቷል? የምርጫ ቦርድ ገለልተኝነት፣ የዲጂታል ምዝገባ ቴክኖሎጂ እና የ"መደመር" ፍልስፍና የምዕራባውያንን የአተራሪክና የማረጋገጫ የበላይነት ፍላጎት እንዴት መመከት እንደቻሉ ከፖለቲካ ሳይንስ ምሁርና ነዋሪነታቸው አሜሪካ ከሆኑት የህግ ባለሙያ ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/12/4687316_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_c00d19174f2f91b8d93ab448f9db9c3c.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የአፍሪካ-ሩሲያ ስትራቴጂካዊ ትብብር እና የዲሞክራሲ ተቋማት መዋቅራዊ ነፃነት
13:17 17.06.2026 (የተሻሻለ: 13:18 18.07.2026) በርናባስ ተስፋዬ
የፖድካስት አቅራቢ እና ዘጋቢ
''ሩሲያ በአፍሪካ የምታደርገው ኢንቨስትመንት ከተለመደው የዕርዳታ ወጥመድ ወጥቶ የረጅም ጊዜ አህጉራዊ ምርታማነትን፣ የኢነርጂ ዋስትናን እና እውነተኛ የኢኮኖሚ ነፃነትን የሚገነባ አወንታዊ የልማት አጋርነት ነው'' ሲሉ አሜሪካዊት የቢዝነስ ስራ ፈጣሪ እና በአፍሪካ ከአስር አመታት በላይ ተግባራዊ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ሰፊ ልምዳቸውን እያካፈሉ የሚገኙት የሪፕልናሚ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጄይ ኮኖሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ በአዲሱ ባለብዙ-ዋልታ የዓለም ሥርዓት ውስጥ ሩሲያ በአፍሪካ የምታደርገው የመሠረተ-ልማትና የኢነርጂ ኢንቨስትመንት ከተለመደው የዕርዳታ ሞዴል በምን ይለያል? አህጉራዊ የመረጃ ሉዓላዊነትንና የኢ-ገቨርናንስ ሥርዓትን በመገንባት ረገድስ የቴክኖሎጂ ባለቤትነት ምን ዓይነት የፋይናንስ አቅምን ይፈጥራል? ስንል ከሪፕልናሚ ሊቀመንበርና ስራ አስፈፃሚ ጄይ ኮኖሊ ጋር ሰፊ ቆይታን አድርገናል።
በክፍል ሁለት ደግሞ፣ የኢትዮጵያ 7ኛው አጠቃላይ ምርጫ ለአፍሪካ ሀገራት ዲሞክራሲያዊ ተቋማት ግንባታ ምን ዓይነት መዋቅራዊ ትምህርቶችን ሰጥቷል? የምርጫ ቦርድ ገለልተኝነት፣ የዲጂታል ምዝገባ ቴክኖሎጂ እና የ"መደመር" ፍልስፍና የምዕራባውያንን የአተራሪክና የማረጋገጫ የበላይነት ፍላጎት እንዴት መመከት እንደቻሉ ከፖለቲካ ሳይንስ ምሁርና ነዋሪነታቸው አሜሪካ ከሆኑት የህግ ባለሙያ ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox