የዓለም አንጋፋው የምድር እንስሳ ‘ጆናታን’ የተባለው ኤሊ የጊነስ እውቅና አገኘ

ሰብስክራይብ

#viral | የዓለም አንጋፋው የምድር እንስሳ ‘ጆናታን’ የተባለው ኤሊ የጊነስ እውቅና አገኘ

በአሁኑ ወቅት በደቡብ አትላንቲክ ውቅያኖስ በሚገኘው ሴንት ሄሌና ደሴት ላይ የሚገኘው እና ዕድሜው ወደ 200 ዓመት የተጠጋው የሲሸልስ ግዙፍ ኤሊ፣ የጊነስ የዓለም የክብረ-ወሰን መዝገብ ምልክት ተብሎ ተሰይሟል።

በጎርጎሮሳውያኑ 1832 አካባቢ እንደተወለደ የሚታመነው የዓለማችን በሕይወት ያለ አንጋፋው የምድር እንስሳ፤ የእነዚህ ዝርያዎች አማካኝ የሕይወት ዘመን ከሆነው 150 ዓመት በላይ መኖር ችሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0