በእንግሊዝ ግርምትን የሚፈጥር የዘረፋ ወንጀል ተፈጸመ

ሰብስክራይብ

#viral | በእንግሊዝ ግርምትን የሚፈጥር የዘረፋ ወንጀል ተፈጸመ

ወንጀለኞቹ በካምብሪጅሻየር የሚገኝን የኤቲኤም ማሽን ከግድግዳ ላይ ነቅለው ለመውሰድ የተሰረቀ የፎርክ ማንሻ ተሽከርካሪ መጠቀማቸውን ፖሊስ አስታውቋል።

ይህ ሁሉ የተደረገው ጥቂት አስር ሺህ ፓውንድ ገንዘብ ለማግኘት ብቻ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0