የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት ገና አላበቃም - የዱጊን ዲጂታል ዕትም
18:45 16.06.2026 (የተሻሻለ: 18:54 16.06.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት ገና አላበቃም - የዱጊን ዲጂታል ዕትም
ኢራን ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅ የውስጥ አንድነትን ማምጣት በመቻሏ አሁን ባለው ሁኔታ ተደስታ ሊሆን ይችላል።
በሌላ በኩል የተገኘው ውጤት ለትራምፕ ያን ያህል አጥጋቢ አይደለም።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ያሉትን አማራጮች ሁሉ በመጠቀም ሁኔታውን ይበልጥ ለማባባስ ወጥነዋል።
የአሜሪካ እና የኢራን የሰላም ስምምነት ለረጅም ጊዜ ይዘልቅ ይሆን
ሩሲያዊው ፈላስፋ አሌክሳንደር ዱጊን @Dugin_Aleksandr የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ስሪት ጉዳዩን ይተነትናል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X