ናይጄሪያ ደኅንነትን ለማጠናከርና የትራንስፖርት ወጪን ለመቀነስ ዲጂታል የፖስታ ኮድ ሥርዓት ልትዘረጋ ነው

© telegram sputnik_ethiopiaናይጄሪያ ደኅንነትን ለማጠናከርና የትራንስፖርት ወጪን ለመቀነስ ዲጂታል የፖስታ ኮድ ሥርዓት ልትዘረጋ ነው
ናይጄሪያ ደኅንነትን ለማጠናከርና የትራንስፖርት ወጪን ለመቀነስ ዲጂታል የፖስታ ኮድ ሥርዓት ልትዘረጋ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.06.2026
ሰብስክራይብ

ናይጄሪያ ደኅንነትን ለማጠናከርና የትራንስፖርት ወጪን ለመቀነስ ዲጂታል የፖስታ ኮድ ሥርዓት ልትዘረጋ ነው

ንግድን ለማሳለጥ፣ ደኅንነትን ለማጠናከር እና የትራንስፖርት ወጪዎችን ለመቀነስ ያስችላል የተባለ "ዲጂታል አልፋኑሜሪክ የፖስታ ኮድ ሥርዓት"፤ በዚህ ዓመት በናይጄሪያ ሥራ ላይ እንደሚውል የኮሙኒኬሽን ሚኒስትሩ ቦሱን ቲጃኒ በአቡጃ በተካሄደ አውደ ጥናት ላይ አስታውቀዋል።

አዲሱ ሥርዓት እንዴት ይሰራል፦ በአዲሱ ሥርዓት መሠረት በናይጄሪያ የሚገኝ እያንዳንዱ ሕንፃ ልዩ የሆነ የፊደልና የቁጥር መለያ ኮድ ይሰጠዋል።

ይህም የሚከተሉትን ለማከናወን ያስችላል፦

◾ ትክክለኛውን ቦታ በቀላሉ ለመለየት፣

◾ የአገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል፣

◾ የሀገሪቱን አጠቃላይ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ በተሻለ ሁኔታ ለመደገፍ።

ፋይዳው፦ በአሁኑ ወቅት በናይጄሪያ ዕቃዎች ወደ ተሳሳተ ቦታ በመላካቸው ምክንያት በየዓመቱ በግምት 58.8 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ የሚያደርስ በመሆኑ፤ በኢኮኖሚው ላይ ትልቅ ጫና የፈጠረ ሲሆን አዲሱ ሥርዓት የስርጭትና የሎጂስቲክ ፍሰቱን እንደሚያሻሽል ይጠበቃል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0