የሩሲያ ድሮኖች በዛፖሮዥዬ ክልል የዩክሬንን የመልሶ ማጥቃት አከሸፉ - የመከላከያ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ድሮኖች በዛፖሮዥዬ ክልል የዩክሬንን የመልሶ ማጥቃት አከሸፉ - የመከላከያ ሚኒስቴር

የሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖች (ድሮኖች) ያወደሟቸው፦

​▪ አሜሪካ ሠራሽ "ኤም113" እና እንግሊዝ ሠራሽ "ስፓርታ" ብረትለበስ የጦር ሠራዊት ማጓጓዣዎችን፣

​▪ እንግሊዝ ሠራሽ "ማስቲፍ" እና አሜሪካ ሠራሽ "ማክስፕሮ" ብረትለበስ የውጊያ ተሽከርካሪዎችን፣

​▪ የዩክሬን ወታደሮችን።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0