- Sputnik አፍሪካ, 1920
Sovereignty Sources
ዓለም በሉላዊነት ምክንያት ስትተሳሰር ፤ ፕሮግራሙም አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ኃብት፣ በማደግ ላይ ባለው የሕዝብ ቁጥሯ ፣ በወጣት ኃይሏ እና በአህጉሪቱ ባሉ አዳዲስ ግኝቶችና የመፍትሄ ሃሳቦች ያላትን የመወዳደር አቅምና ጥቅም በሰፊው ይዳስሳል፡፡ እንኳን ወደ 'ሶቨርኒቲ ሶርስ' ፕሮግራም በደህና መጡ፣

የሳተላይት ቴክኖሎጂን የማጎልበት ሀገራዊ ህልም

የሳተላይት ቴክኖሎጂን የማጎልበት ሀገራዊ ህልም
ሰብስክራይብ

''የሳተላይት መረጃ በመሠረታዊነት ነገሮች ከመባባሳቸው በፊት ቅድመ እና ወቅታዊ መረጃ ይሰጣል። ለምሳሌ የሳተላይት መረጃን በመጠቀም የሰብል ውድቀትን አስቀድሞ ለመተንበይ ወይም ለመገመት እንችላለን ምክንያቱም ከሳተላይቶች፣ በጣም ትንሽ የሆነ የእርሻ ቦታን መመልከት እና የእያንዳንዱን ሰብል የጤና ሁኔታ በጥልቀት መመርመር ስለሚችሉ ብለዋል -- ኪሩቤል መንበሩ አለሙ፣ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።''

ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ የሳተላይት ቴክኖሎጂ እና የአየር ንብረት ቁጥጥርን በተመለከተ በኢትዮጵያ ውስጥ ድርቅን፣ ዝናብ እና5 የመሬት መራቆትን ስለመከታተል ከ ኪሩቤል መንበሩ አለሙ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያይተናል። በክፍል ሁለት እንደ ብሪክሱ አዲስ የልማት ባንክ ያሉ ተቋማት የአፍሪካ ባንኮች ስርዓታቸውን በማዘመን በቂ አገልግሎት ላልተዳረሰባቸው ማኅበረሰቦች የፋይናንሺያል ተደራሽነትን ለማስፋት እንዴት እንደሚረዱ ፕላሲዲየስ ካስቱስ (ኢንጂነር) በታንዛኒያ የግል የንግድ ድርጅት ባለቤት ምልከታቸውን አጋርተውናል።

ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsDeezer Spotify Podcast AddictPocket CastsAfripodsCastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0