https://amh.sputniknews.africa/20260612/4342335.html
የአፍሪካ የአየር ክልል ነፃነት እና የውሃ ስነ-ምህዳር መዋቅራዊ ሉዓላዊነት
የአፍሪካ የአየር ክልል ነፃነት እና የውሃ ስነ-ምህዳር መዋቅራዊ ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት እ.ኤ.አ ከሰኔ 15 አእስከ ሰኔ 19 ፣ 2026 በቶጎ ሌሜ የሚካሄደው የአፍሪካ አየር ትራንስፖርት ኮንቬንሽን እና ኤክስፖ ለአህጉሪቱ የተዋሃደ የአየር ክልል (SAATM) መፈጠር ምን ዓይነት ተግባራዊ... 12.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-12T18:51+0300
2026-06-12T18:51+0300
2026-06-16T18:51+0300
turning africa forward
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/10/4342176_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_a779e2e5f8718639fc98fea8ed55cd51.png
የአፍሪካ የአየር ክልል ነፃነት እና የውሃ ስነ-ምህዳር መዋቅራዊ ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
''አፍሪካ የአየር ክልሏን፣ የንግድ ፍሰቷን እና የመንገደኞች እንቅስቃሴን በራሷ እጅ በማስገባት መዋቅራዊ ሉዓላዊነቷን ማረጋገጥ አለባት'' ሲሉ የአቪዬሽን ተንታኝ ደሪክ ንሴኮ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ እ.ኤ.አ ከሰኔ 15 አእስከ ሰኔ 19 ፣ 2026 በቶጎ ሌሜ የሚካሄደው የአፍሪካ አየር ትራንስፖርት ኮንቬንሽን እና ኤክስፖ ለአህጉሪቱ የተዋሃደ የአየር ክልል (SAATM) መፈጠር ምን ዓይነት ተግባራዊ ዕድሎችን ይዞ ይመጣል? የአየር ትኬት ዋጋንና ቀረጥን በመቀነስ ረገድስ ምን ሚና አለው? ስንል ከአቪዬሽን ተንታኝ እና የኤር ስፔስ አፍሪካ መስራች ደሪክ ንሴኮ ጋር ሰፊ ቆይታን አድርገናል። በክፍል ሁለት ደግሞ፣ የአፍሪካን የውሃ ሀብትና ስነ-ምህዳር ከኬሚካል ብክለት ለመጠበቅ የምዕራባውያንን የተጽዕኖ ሞዴሎች በመተው፣ የደቡብ-ለደቡብ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የምርምር ትብብሮች ለአህጉሪቱ ሉዓላዊነት ስላላቸው ወሳኝ ጠቀሜታ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ ጤና ቶክሲኮሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶ/ር ሰብለወርቅ መኮንን ሸገን ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት እ.ኤ.አ ከሰኔ 15 አእስከ ሰኔ 19 ፣ 2026 በቶጎ ሌሜ የሚካሄደው የአፍሪካ አየር ትራንስፖርት ኮንቬንሽን እና ኤክስፖ ለአህጉሪቱ የተዋሃደ የአየር ክልል (SAATM) መፈጠር ምን ዓይነት ተግባራዊ ዕድሎችን ይዞ ይመጣል? የአየር ትኬት ዋጋንና ቀረጥን በመቀነስ ረገድስ ምን ሚና አለው? ስንል ከአቪዬሽን ተንታኝ እና የኤር ስፔስ አፍሪካ መስራች ደሪክ ንሴኮ ጋር ሰፊ ቆይታን አድርገናል። በክፍል ሁለት ደግሞ፣ የአፍሪካን የውሃ ሀብትና ስነ-ምህዳር ከኬሚካል ብክለት ለመጠበቅ የምዕራባውያንን የተጽዕኖ ሞዴሎች በመተው፣ የደቡብ-ለደቡብ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የምርምር ትብብሮች ለአህጉሪቱ ሉዓላዊነት ስላላቸው ወሳኝ ጠቀሜታ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ ጤና ቶክሲኮሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶ/ር ሰብለወርቅ መኮንን ሸገን ጋር በጥልቀት ተወያይተናል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/10/4342176_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_c62ea38e1a3399f5ce44febcaa580ae8.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የአፍሪካ የአየር ክልል ነፃነት እና የውሃ ስነ-ምህዳር መዋቅራዊ ሉዓላዊነት
18:51 12.06.2026 (የተሻሻለ: 18:51 16.06.2026) በርናባስ ተስፋዬ
የፖድካስት አቅራቢ እና ዘጋቢ
''አፍሪካ የአየር ክልሏን፣ የንግድ ፍሰቷን እና የመንገደኞች እንቅስቃሴን በራሷ እጅ በማስገባት መዋቅራዊ ሉዓላዊነቷን ማረጋገጥ አለባት'' ሲሉ የአቪዬሽን ተንታኝ ደሪክ ንሴኮ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው
የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት እ.ኤ.አ ከሰኔ 15 አእስከ ሰኔ 19 ፣ 2026 በቶጎ ሌሜ የሚካሄደው የአፍሪካ አየር ትራንስፖርት ኮንቬንሽን እና ኤክስፖ ለአህጉሪቱ የተዋሃደ የአየር ክልል (SAATM) መፈጠር ምን ዓይነት ተግባራዊ ዕድሎችን ይዞ ይመጣል? የአየር ትኬት ዋጋንና ቀረጥን በመቀነስ ረገድስ ምን ሚና አለው? ስንል
ከአቪዬሽን ተንታኝ እና የኤር ስፔስ አፍሪካ መስራች ደሪክ ንሴኮ ጋር ሰፊ ቆይታን አድርገናል። በክፍል ሁለት ደግሞ፣ የአፍሪካን የውሃ ሀብትና ስነ-ምህዳር ከኬሚካል ብክለት ለመጠበቅ የምዕራባውያንን የተጽዕኖ ሞዴሎች በመተው፣ የደቡብ-ለደቡብ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የምርምር ትብብሮች ለአህጉሪቱ ሉዓላዊነት ስላላቸው ወሳኝ ጠቀሜታ
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ ጤና ቶክሲኮሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶ/ር ሰብለወርቅ መኮንን ሸገን ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በ
እንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox