https://amh.sputniknews.africa/20260611/4415278.html
ኢነርጂ፣ ኢንቨስትመንትና የሩሲያ ቴክኖሎጂ፦ የኢትዮጵያ የኑክሌር ጉዞ
ኢነርጂ፣ ኢንቨስትመንትና የሩሲያ ቴክኖሎጂ፦ የኢትዮጵያ የኑክሌር ጉዞ
Sputnik አፍሪካ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ ከብሪክስ አባልነት በኋላ እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያና የሩሲያ ስትራቴጂካዊ ግንኙነት፣ የንግድ ዕድሎችን እና አዳዲስ ሳይንሳዊ ትብብሮችን በጥልቀት እንመረምራለን። በጉዳዩ ላይ በኢትዮጵያ የሩሲያ ፌዴሬሽን የንግድ... 11.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-11T19:04+0300
2026-06-11T19:04+0300
2026-06-23T19:05+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4414895_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_9fe8a2903ae69010cd475e3cc70f3506.png
ኢነርጂ፣ ኢንቨስትመንትና የሩሲያ ቴክኖሎጂ፦ የኢትዮጵያ የኑክሌር ጉዞ
Sputnik አፍሪካ
"የኑክሌር ኃይል ማመንጫ መገንባት ሀገሪቱ አስተማማኝ እና ቋሚ የኤሌክትሪክ ኃይል ምንጭ እንድታገኝ ያስችላታል። […] ይህ አሠራር ደግሞ ድርጅቶችና ፋብሪካዎች ያለምንም መቆራረጥ ሥራቸውን እንዲያከናውኑ፣ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እና አዳዲስ የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር በር ከፋች ነው። እንዲህ ያሉ ፕሮጀክቶችን መተግበር በሩሲያ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን የቴክኖሎጂ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ዋነኛ ማሳያ ሊሆን ይችላል::" ሲሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ ፌዴሬሽን የንግድ ተወካይ ያሮስላቭ ታራሲዩክ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ ከብሪክስ አባልነት በኋላ እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያና የሩሲያ ስትራቴጂካዊ ግንኙነት፣ የንግድ ዕድሎችን እና አዳዲስ ሳይንሳዊ ትብብሮችን በጥልቀት እንመረምራለን። በጉዳዩ ላይ በኢትዮጵያ የሩሲያ ፌዴሬሽን የንግድ ተወካይ አቶ ያሮስላቭ ታራሲዩክ ሰፊ ማብራሪያ ይሰጡናል። በክፍል ሁለት ደግሞ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም የሕ/ተ/ም/ቤት ያጸደቀው የኢትዮ-ሩሲያ የጋራ ባዮሎጂካል ምርምር ማዕከል ስምምነት ለሀገሪቱ የብዝሃ-ሕይወት ጥናት፣ ለቴክኖሎጂ ሽግግርና ለከፍተኛ ትምህርት ዕድገት ምን ፋይዳ አለው ስንል በም/ ቤቱ የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ም/ሰብሳቢ የተከበሩ ዶ/ር ፈትሂ መህዲ ማብራሪያ ጠይቀናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ ከብሪክስ አባልነት በኋላ እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያና የሩሲያ ስትራቴጂካዊ ግንኙነት፣ የንግድ ዕድሎችን እና አዳዲስ ሳይንሳዊ ትብብሮችን በጥልቀት እንመረምራለን። በጉዳዩ ላይ በኢትዮጵያ የሩሲያ ፌዴሬሽን የንግድ ተወካይ አቶ ያሮስላቭ ታራሲዩክ ሰፊ ማብራሪያ ይሰጡናል። በክፍል ሁለት ደግሞ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም የሕ/ተ/ም/ቤት ያጸደቀው የኢትዮ-ሩሲያ የጋራ ባዮሎጂካል ምርምር ማዕከል ስምምነት ለሀገሪቱ የብዝሃ-ሕይወት ጥናት፣ ለቴክኖሎጂ ሽግግርና ለከፍተኛ ትምህርት ዕድገት ምን ፋይዳ አለው ስንል በም/ ቤቱ የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ም/ሰብሳቢ የተከበሩ ዶ/ር ፈትሂ መህዲ ማብራሪያ ጠይቀናል።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4414895_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_0c5fede8a972b384375a38b55e3e8cc5.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ኢነርጂ፣ ኢንቨስትመንትና የሩሲያ ቴክኖሎጂ፦ የኢትዮጵያ የኑክሌር ጉዞ
19:04 11.06.2026 (የተሻሻለ: 19:05 23.06.2026) "የኑክሌር ኃይል ማመንጫ መገንባት ሀገሪቱ አስተማማኝ እና ቋሚ የኤሌክትሪክ ኃይል ምንጭ እንድታገኝ ያስችላታል። […] ይህ አሠራር ደግሞ ድርጅቶችና ፋብሪካዎች ያለምንም መቆራረጥ ሥራቸውን እንዲያከናውኑ፣ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እና አዳዲስ የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር በር ከፋች ነው። እንዲህ ያሉ ፕሮጀክቶችን መተግበር በሩሲያ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን የቴክኖሎጂ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ዋነኛ ማሳያ ሊሆን ይችላል::" ሲሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ ፌዴሬሽን የንግድ ተወካይ ያሮስላቭ ታራሲዩክ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ ከብሪክስ አባልነት በኋላ እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያና የሩሲያ ስትራቴጂካዊ ግንኙነት፣ የንግድ ዕድሎችን እና አዳዲስ ሳይንሳዊ ትብብሮችን በጥልቀት እንመረምራለን። በጉዳዩ ላይ በኢትዮጵያ የሩሲያ ፌዴሬሽን የንግድ ተወካይ አቶ ያሮስላቭ ታራሲዩክ ሰፊ ማብራሪያ ይሰጡናል። በክፍል ሁለት ደግሞ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም የሕ/ተ/ም/ቤት ያጸደቀው የኢትዮ-ሩሲያ የጋራ ባዮሎጂካል ምርምር ማዕከል ስምምነት ለሀገሪቱ የብዝሃ-ሕይወት ጥናት፣ ለቴክኖሎጂ ሽግግርና ለከፍተኛ ትምህርት ዕድገት ምን ፋይዳ አለው ስንል በም/ ቤቱ የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ም/ሰብሳቢ የተከበሩ ዶ/ር ፈትሂ መህዲ ማብራሪያ ጠይቀናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox