https://amh.sputniknews.africa/20260611/4299070.html
አዲሱ የተሽከርካሪዎች ሰሌዳ አጠቃላይ መረጃዎችን የያዘ ቺፕስ በውስጡ መቀበሩ ተገለፀ
አዲሱ የተሽከርካሪዎች ሰሌዳ አጠቃላይ መረጃዎችን የያዘ ቺፕስ በውስጡ መቀበሩ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
አዲሱ የተሽከርካሪዎች ሰሌዳ አጠቃላይ መረጃዎችን የያዘ ቺፕስ በውስጡ መቀበሩ ተገለፀ "ሰሌዳው በውስጡ ቻንሲ፣ ሞተር፣ የባለቤቱን ስም እና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ ቺፕስ በውስጡ ተቀብሯል፡፡ ይህም አገራዊ የተሽከርካሪዎች የመረጃ ቋት ለመፍጠር ያግዛል"... 11.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-11T19:44+0300
2026-06-11T19:44+0300
2026-06-11T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0b/4298917_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_d2a61ab4dc2bdd34af3a41994bbed1ff.jpg
አዲሱ የተሽከርካሪዎች ሰሌዳ አጠቃላይ መረጃዎችን የያዘ ቺፕስ በውስጡ መቀበሩ ተገለፀ "ሰሌዳው በውስጡ ቻንሲ፣ ሞተር፣ የባለቤቱን ስም እና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ ቺፕስ በውስጡ ተቀብሯል፡፡ ይህም አገራዊ የተሽከርካሪዎች የመረጃ ቋት ለመፍጠር ያግዛል" ሲሉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን የቂርቆስ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ ደረጄ አሰፋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በክፍለ ከተማው ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ አገልግሎቱ መስጠት መጀመሩን የተናገሩት ሥራ አስኪያጁ፣ አዲሱ ሰሌዳ የአገር ሃብትን ከብክነት ለመታደግ እና ሕገ-ወጥነትን ለመከላከል የላቀ እገዛ እንዳለው ጠቁመዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አዲሱ የተሽከርካሪዎች ሰሌዳ አጠቃላይ መረጃዎችን የያዘ ቺፕስ በውስጡ መቀበሩ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
አዲሱ የተሽከርካሪዎች ሰሌዳ አጠቃላይ መረጃዎችን የያዘ ቺፕስ በውስጡ መቀበሩ ተገለፀ
2026-06-11T19:44+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0b/4298917_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_f512397ba7adfc778b58a7fdad9115dd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አዲሱ የተሽከርካሪዎች ሰሌዳ አጠቃላይ መረጃዎችን የያዘ ቺፕስ በውስጡ መቀበሩ ተገለፀ
19:44 11.06.2026 (የተሻሻለ: 19:54 11.06.2026) አዲሱ የተሽከርካሪዎች ሰሌዳ አጠቃላይ መረጃዎችን የያዘ ቺፕስ በውስጡ መቀበሩ ተገለፀ
"ሰሌዳው በውስጡ ቻንሲ፣ ሞተር፣ የባለቤቱን ስም እና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ ቺፕስ በውስጡ ተቀብሯል፡፡ ይህም አገራዊ የተሽከርካሪዎች የመረጃ ቋት ለመፍጠር ያግዛል" ሲሉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን የቂርቆስ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ ደረጄ አሰፋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በክፍለ ከተማው ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ አገልግሎቱ መስጠት መጀመሩን የተናገሩት ሥራ አስኪያጁ፣ አዲሱ ሰሌዳ የአገር ሃብትን ከብክነት ለመታደግ እና ሕገ-ወጥነትን ለመከላከል የላቀ እገዛ እንዳለው ጠቁመዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X