የእንስሳት ሐኪሞች አንዲትን ቀጭኔ ለሕይወት አስጊ ከነበረ የሽቦ ወጥመድ በሰላም አስመለጡ

ሰብስክራይብ

#Viral | የእንስሳት ሐኪሞች አንዲትን ቀጭኔ ለሕይወት አስጊ ከነበረ የሽቦ ወጥመድ በሰላም አስመለጡ

ስስ እና ግዙፍ የሆኑ እንስሳትን ለማከም የሚገጥሙትን ከፍተኛ የሕክምና ፈተናዎች በመወጣት፤ የዱር እንስሳት ሐኪሞች በአየር ላይ የማደንዘዣ መርፌ በመተኮስ እና መሬት ላይ በደቂቃዎች ውስጥ አስደናቂ የማዳን ሥራ በማከናወን፣ በከፍተኛ መደናገጥ ውስጥ ከነበረችው ግዙፍ ቀጭኔ ላይ ለሕይወት አስጊ የነበረውን የወጥመድ ሽቦ በሰላም በማንሳት ነፃ አውጥተዋታል።

ሼልድሪክ የዱር እንስሳት ጥበቃ ተቋም ፣ ኬንያ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0