https://amh.sputniknews.africa/20260611/4297283.html
የባሕሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለ‘ውድ ወዳጄ’ ሲሉ ለፑቲን መልካም ምኞታቸውን በመግለፅ፤ ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዳላቸውም ዳግም አረጋገጡ
የባሕሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለ‘ውድ ወዳጄ’ ሲሉ ለፑቲን መልካም ምኞታቸውን በመግለፅ፤ ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዳላቸውም ዳግም አረጋገጡ
Sputnik አፍሪካ
የባሕሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለ‘ውድ ወዳጄ’ ሲሉ ለፑቲን መልካም ምኞታቸውን በመግለፅ፤ ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዳላቸውም ዳግም አረጋገጡ አብዱልለጢፍ ቢን ረሺድ አል ዛያኒ፣ ማናማ ከሩሲያ ጋር ያላትን “የወዳጅነት ትስስር እና ትብብር ከፍተኛ... 11.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-11T17:34+0300
2026-06-11T17:34+0300
2026-06-11T17:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0b/4297130_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_d9b4a20673ad282ce1829ec6e8614d88.jpg
የባሕሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለ‘ውድ ወዳጄ’ ሲሉ ለፑቲን መልካም ምኞታቸውን በመግለፅ፤ ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዳላቸውም ዳግም አረጋገጡ አብዱልለጢፍ ቢን ረሺድ አል ዛያኒ፣ ማናማ ከሩሲያ ጋር ያላትን “የወዳጅነት ትስስር እና ትብብር ከፍተኛ ግምት የምትሰጠው” ሲሆን፤ በሁሉም ዘርፎች ግንኙነቱን ለማሳደግ ቁርጠኛ ነች ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።በዚህ ዓመት በተካሄደው የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም (SPIEF) ላይ የባሕሬን በከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ደረጃ መሳተፍ ያንን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑን ጠቁመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የባሕሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለ‘ውድ ወዳጄ’ ሲሉ ለፑቲን መልካም ምኞታቸውን በመግለፅ፤ ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዳላቸውም ዳግም አረጋገጡ
Sputnik አፍሪካ
የባሕሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለ‘ውድ ወዳጄ’ ሲሉ ለፑቲን መልካም ምኞታቸውን በመግለፅ፤ ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዳላቸውም ዳግም አረጋገጡ
2026-06-11T17:34+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0b/4297130_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_84cb235d14706fa9e20637002051f500.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የባሕሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለ‘ውድ ወዳጄ’ ሲሉ ለፑቲን መልካም ምኞታቸውን በመግለፅ፤ ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዳላቸውም ዳግም አረጋገጡ
17:34 11.06.2026 (የተሻሻለ: 17:44 11.06.2026) የባሕሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለ‘ውድ ወዳጄ’ ሲሉ ለፑቲን መልካም ምኞታቸውን በመግለፅ፤ ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዳላቸውም ዳግም አረጋገጡ
አብዱልለጢፍ ቢን ረሺድ አል ዛያኒ፣ ማናማ ከሩሲያ ጋር ያላትን “የወዳጅነት ትስስር እና ትብብር ከፍተኛ ግምት የምትሰጠው” ሲሆን፤ በሁሉም ዘርፎች ግንኙነቱን ለማሳደግ ቁርጠኛ ነች ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።
በዚህ ዓመት በተካሄደው የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም (SPIEF) ላይ የባሕሬን በከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ደረጃ መሳተፍ ያንን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑን ጠቁመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X