ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በኦስሎ ዳይመንድ ሊግ የ3000 ሜትር የሴቶች ውድድር አረንጓዴው ጎርፍን ዳግም አረጋገጡ
17:04 11.06.2026 (የተሻሻለ: 17:14 11.06.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በኦስሎ ዳይመንድ ሊግ የ3000 ሜትር የሴቶች ውድድር አረንጓዴው ጎርፍን ዳግም አረጋገጡ
አትሌቶቹ ውድድሩን ከአንደኛ እስከ አራተኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ በበላይነት አጠናቀዋል።
ፍረወይኒ ኃይሉ 8:24.22 የዓመቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ በአንደኝነት አሸንፋለች።
ልቅና አምባው 8:25.15 በሆነ ሰዓት ሁለተኛ ደረጃን ይዛለች፡፡
ሰናይት ጌታቸው በ8:25.85 ሦሰተኛ ሆና ጨርሳለች፡፡
4⃣ ሐዊ አበራ በ8:27.18 የየግል ምርጥ ሰዓታቸውን በማሻሻል አራተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች።
በወንዶች 5000 ሜትር አትሌት አዲሱ ይሁኔ 2:47.62 የዓመቱ ፈጣን ሠዓት አስመዝግቦ አሸናፊ ሆኗል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia