የአፍሪካ የራሷ ደንቦች፣ ደረጃዎች እና ጠንካራ ቀጣናዊ ገበያ አኅጉሪቱን ከአሜሪካ ቀረጥ ሊጠብቋት ይችላሉ - የቻድ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ የራሷ ደንቦች፣ ደረጃዎች እና ጠንካራ ቀጣናዊ ገበያ አኅጉሪቱን ከአሜሪካ ቀረጥ ሊጠብቋት ይችላሉ - የቻድ ባለሙያ

አፍሪካን ከአሜሪካ ታሪፍ ለመጠበቅ አሕጉሪቱ በአፍሪካ ሕብረት ደረጃ “የግዳጅ ሥራን ለመፈተሽ” የሚያስችል የራሷን መመዘኛ ማውጣት አለባት፤ ይህም አሜሪካ ምን ትክክል ወይም ስህተት እንደሆነ በብቸኝነት የምትወስነውን ሥልጣን የሚያሳጣት ይሆናል ሲሉ በሩሲያ ፋይናንስ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ መምህር እና በSPIEF 2026 መድረክ ተናጋሪው ንጉዌቶባዬ ማሴንጋር ሮንጋር ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

ባለሙያው ፍትሐዊ ያልሆኑ የአሜሪካን እርምጃዎችን በጋራ በሕግ ለመሞገት ጥሪ አቅርበዋል።

እንደ ብሪክስ ወይም ደቡባዊው ዓለም ወደመሳሰሉ ዓለም አቀፍ ጥምረቶች መዞርን በተመለከተም፣ ሮንጋር የሥራ ሁኔታዎችን የሚቆጣጠር እና ከዓለም አቀፉ የሠራተኞች ድርጅት ሕጎች ጋር መጣጣማቸውን የሚያረጋግጥ ዘርፈ-ብዙ ተቋም እንዲቋቋም ሐሳብ አቅርበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0