https://amh.sputniknews.africa/20260610/4871635.html
የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ለመዋቅራዊ የፋይናንስ ሉዓላዊነት
የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ለመዋቅራዊ የፋይናንስ ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ የዶላርን የበላይነት እና የምዕራባውያንን የእዳ ወጥመድ በመጋፈጥ፣ የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም (SPIEF) ለአፍሪካ ሀገራት ምን ዓይነት አስተማማኝ የፋይናንስ አማራጮችን ይዞ ይመጣል?.. 10.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-10T15:12+0300
2026-06-10T15:12+0300
2026-08-08T15:13+0300
turning africa forward
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/08/4871476_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_7f4dee6cd62ceea9ad5d1cdc864891f8.png
የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ለመዋቅራዊ የፋይናንስ ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
''የግሎባል ሳውዝ ሀገራት የምዕራባውያንን የክፍያ ሥርዓቶች አልፈው አማራጭ መዋቅር ለመዘርጋት ከመቼውም ጊዜ በላይ ተቃርበዋል፤ ይህም አሁን ላይ ከፖለቲካዊ መፈክር ባለፈ በተግባር የደህንነት ማረጋገጫ ዘዴ ሆኗል'' ሲሉ የቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት አማካሪው አቶ ከፈለኝ ኃይሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ የዶላርን የበላይነት እና የምዕራባውያንን የእዳ ወጥመድ በመጋፈጥ፣ የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም (SPIEF) ለአፍሪካ ሀገራት ምን ዓይነት አስተማማኝ የፋይናንስ አማራጮችን ይዞ ይመጣል? በሀገር ውስጥ ገንዘብ የመገበያየት እና የንብረት ልውውጥ (Barter Trade) ሥርዓቶችስ የአህጉሪቱን የውጭ ምንዛሬ እጥረት ለመቅረፍ ያላቸው ሚና ምንድነው? ስንል ከቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት አማካሪው አቶ ከፈለኝ ኃይሉ ጋር ሰፊ ቆይታን አድርገናል። በክፍል ሁለት ደግሞ፣ የአህጉሪቱን የህዝብ ጤና፣ የእንስሳት ሀብትና የአካባቢ ጥበቃን በተቀናጀ መልኩ ለመታደግ የወጣው አዲሱ የጸረ-ተህዋስያን ቁጥጥር መመሪያ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለውን የ"ዋን ሄልዝ" ስትራቴጂ በማገዝ ረገድ ስላለው ሚና በጥልቀት እንወያያለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ የዶላርን የበላይነት እና የምዕራባውያንን የእዳ ወጥመድ በመጋፈጥ፣ የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም (SPIEF) ለአፍሪካ ሀገራት ምን ዓይነት አስተማማኝ የፋይናንስ አማራጮችን ይዞ ይመጣል? በሀገር ውስጥ ገንዘብ የመገበያየት እና የንብረት ልውውጥ (Barter Trade) ሥርዓቶችስ የአህጉሪቱን የውጭ ምንዛሬ እጥረት ለመቅረፍ ያላቸው ሚና ምንድነው? ስንል ከቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት አማካሪው ከፈለኝ ኃይሉ ጋር ሰፊ ቆይታን አድርገናል። በክፍል ሁለት ደግሞ፣ የአህጉሪቱን የህዝብ ጤና፣ የእንስሳት ሀብትና የአካባቢ ጥበቃን በተቀናጀ መልኩ ለመታደግ የወጣው አዲሱ የጸረ-ተህዋስያን ቁጥጥር መመሪያ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለውን የ"ዋን ሄልዝ" ስትራቴጂ በማገዝ ረገድ ስላለው ሚና በጥልቀት እንወያያለን።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/08/4871476_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_abd9eca8617ffc9f723b3b718db1492b.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ለመዋቅራዊ የፋይናንስ ሉዓላዊነት
15:12 10.06.2026 (የተሻሻለ: 15:13 08.08.2026) በርናባስ ተስፋዬ
የፖድካስት አቅራቢ እና ዘጋቢ
''የግሎባል ሳውዝ ሀገራት የምዕራባውያንን የክፍያ ሥርዓቶች አልፈው አማራጭ መዋቅር ለመዘርጋት ከመቼውም ጊዜ በላይ ተቃርበዋል፤ ይህም አሁን ላይ ከፖለቲካዊ መፈክር ባለፈ በተግባር የደህንነት ማረጋገጫ ዘዴ ሆኗል'' ሲሉ የቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት አማካሪው አቶ ከፈለኝ ኃይሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ የዶላርን የበላይነት እና የምዕራባውያንን የእዳ ወጥመድ በመጋፈጥ፣ የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም (SPIEF) ለአፍሪካ ሀገራት ምን ዓይነት አስተማማኝ የፋይናንስ አማራጮችን ይዞ ይመጣል? በሀገር ውስጥ ገንዘብ የመገበያየት እና የንብረት ልውውጥ (Barter Trade) ሥርዓቶችስ የአህጉሪቱን የውጭ ምንዛሬ እጥረት ለመቅረፍ ያላቸው ሚና ምንድነው? ስንል ከቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት አማካሪው ከፈለኝ ኃይሉ ጋር ሰፊ ቆይታን አድርገናል። በክፍል ሁለት ደግሞ፣ የአህጉሪቱን የህዝብ ጤና፣ የእንስሳት ሀብትና የአካባቢ ጥበቃን በተቀናጀ መልኩ ለመታደግ የወጣው አዲሱ የጸረ-ተህዋስያን ቁጥጥር መመሪያ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለውን የ"ዋን ሄልዝ" ስትራቴጂ በማገዝ ረገድ ስላለው ሚና በጥልቀት እንወያያለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox