ምዕራባውያን ፖለቲከኞች ዝቅተኛ የሕዝብ ተቀባይነታቸውን ለመሸፈን ሩሲያን እንደ ‘የውጭ ጠላት’ አድርገው እያሳዩ ነው፦ የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ

Dmitriev
Dmitriev - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.06.2026
ሰብስክራይብ
🔊"ለሩሲያ እንዲህ ዓይነቱ ጥቃት [የጠላትነት ስሜት] የሚሰነዘረው ለምንድን ነው? በብዙ መልኩ፣ ይህ የሆነው የኢኮኖሚ ዕድገትን ለማደናቀፍ ብቻ አልመው በተነሱ ምክንያቶች አይደለም፣" ሲሉ የሩሲያ ፕሬዚዳንት የውጭ ሀገራት ኢንቨስትመንት እና የኢኮኖሚ ትብብር ልዩ ተወካይ ኪሪል ዲሚትሪቭ ተናግረዋል።
ይህም “ የሆነበት በአውሮፓ ውስጥ ከፍተኛ የሕዝብ ጥላቻ ያለባቸው ፖለቲከኞች ሙሉ በሙሉ መሸነፋቸውን ማስተባበል የሚቻለው፣ ሩሲያን ‘የውጭ ጠላት’ አድርጎ በመሳል ብቻ በመሆኑ ነው፤ የነዚህ ፖለቲከኞች የሕዝብ ተቀባይነት መጠን 19-20 በመቶ ብቻ ነው” ብለዋል።
አዳዲስ ዜናዎች
0