https://amh.sputniknews.africa/20260605/4245157.html
ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች የመንግሥት የ1.5 ሚሊዮን ቤቶች ልማት ፕሮግራም ማዕከል እንደሚሆኑ ተገለጸ
ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች የመንግሥት የ1.5 ሚሊዮን ቤቶች ልማት ፕሮግራም ማዕከል እንደሚሆኑ ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች የመንግሥት የ1.5 ሚሊዮን ቤቶች ልማት ፕሮግራም ማዕከል እንደሚሆኑ ተገለጸበአሁኑ ወቅት አንድ ቤት በአማካይ በዝቅተኛ ዋጋ 2 ሚሊዮን ብር ቢሰላ፤ ለ1.5 ሚሊዮን ቤቶች ግንባታ ወደ 3 ትሪሊዮን የኢትዮጵያ ብር... 05.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-05T19:09+0300
2026-06-05T19:09+0300
2026-06-05T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/05/4245004_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_75ac1c06aed98ea6d0ed3572902c5435.jpg
ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች የመንግሥት የ1.5 ሚሊዮን ቤቶች ልማት ፕሮግራም ማዕከል እንደሚሆኑ ተገለጸበአሁኑ ወቅት አንድ ቤት በአማካይ በዝቅተኛ ዋጋ 2 ሚሊዮን ብር ቢሰላ፤ ለ1.5 ሚሊዮን ቤቶች ግንባታ ወደ 3 ትሪሊዮን የኢትዮጵያ ብር እንደሚያስፈልግ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሄለን ደበበ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ገልጸዋል።አክለውም “የመሬት ዝግጅትን ጨምሮ የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮችን ሚና፣ ግንባታውን በፍጥነት፣ በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ለማጠናቀቅ የሚያስችሉ የቴክኖሎጂ አቅርቦቶችን በጥናት የመለየት ሥራ እየተሠራ ነው” ብለዋል። የጥናት ዶክመንቶቹ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የሚገኙ በመሆኑ ፕሮግራሙ በቅርቡ በይፋ ተጀምሮ ዜጎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ጠቁመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች የመንግሥት የ1
Sputnik አፍሪካ
ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች የመንግሥት የ1
2026-06-05T19:09+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/05/4245004_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_2fa19d994600ee9e6a65bac368d6ada4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች የመንግሥት የ1.5 ሚሊዮን ቤቶች ልማት ፕሮግራም ማዕከል እንደሚሆኑ ተገለጸ
19:09 05.06.2026 (የተሻሻለ: 19:14 05.06.2026) ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች የመንግሥት የ1.5 ሚሊዮን ቤቶች ልማት ፕሮግራም ማዕከል እንደሚሆኑ ተገለጸ
በአሁኑ ወቅት አንድ ቤት በአማካይ በዝቅተኛ ዋጋ 2 ሚሊዮን ብር ቢሰላ፤ ለ1.5 ሚሊዮን ቤቶች ግንባታ ወደ 3 ትሪሊዮን የኢትዮጵያ ብር እንደሚያስፈልግ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሄለን ደበበ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ገልጸዋል።
አክለውም “የመሬት ዝግጅትን ጨምሮ የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮችን ሚና፣ ግንባታውን በፍጥነት፣ በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ለማጠናቀቅ የሚያስችሉ የቴክኖሎጂ አቅርቦቶችን በጥናት የመለየት ሥራ እየተሠራ ነው” ብለዋል።
የጥናት ዶክመንቶቹ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የሚገኙ በመሆኑ ፕሮግራሙ በቅርቡ በይፋ ተጀምሮ ዜጎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ጠቁመዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X