ሀገር በቀል እውቀቶችን የመሰነድ ሂደት እየተጠናቀቀ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopiaሀገር በቀል እውቀቶችን የመሰነድ ሂደት እየተጠናቀቀ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አስታወቀ
ሀገር በቀል እውቀቶችን የመሰነድ ሂደት እየተጠናቀቀ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.06.2026
ሰብስክራይብ

ሀገር በቀል እውቀቶችን የመሰነድ ሂደት እየተጠናቀቀ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አስታወቀ

አካዳሚው በሀገሪቱ ከሚገኙ 48 ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር ሀገራዊ ዕወቀቶችን የመጠበቅ ሂደቱን እያስተባበረ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡

የመሰነዱ ሥራ 90 በመቶ እንደተጠናቀቀ፤ "ሀገር በቀል ዕውቀት ሥርዓት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት" በሚል መርህ ሃሳብ በተካሄደ ውይይት ላይ ተጠቁሟል ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

ቀሪው 10 በመቶ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ተመላክቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0