https://amh.sputniknews.africa/20260605/4241412.html
ምክር ቤቱ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ የደረሠችውን የብድር ስምምነት አፀደቀ
ምክር ቤቱ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ የደረሠችውን የብድር ስምምነት አፀደቀ
Sputnik አፍሪካ
ምክር ቤቱ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ የደረሠችውን የብድር ስምምነት አፀደቀ የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአርብቶ አደሩ የምግብና የኑሮ ዘይቤ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውለውን የ71 ሚሊዮን 940 ሺህ ዶላር የብድር ስምምነት፤... 05.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-05T16:34+0300
2026-06-05T16:34+0300
2026-06-05T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/05/4241259_0:96:1176:758_1920x0_80_0_0_e9e53f31304fc340bde082dcc7e8ca77.jpg
ምክር ቤቱ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ የደረሠችውን የብድር ስምምነት አፀደቀ የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአርብቶ አደሩ የምግብና የኑሮ ዘይቤ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውለውን የ71 ሚሊዮን 940 ሺህ ዶላር የብድር ስምምነት፤ በ23ኛ መደበኛ ጉባኤው በሙሉ ድምፅ አጽድቋል። ብድሩ ከወለድ ነጻና የአስር ዓመት ችሮታ ጊዜን ጨምሮ በ40 ዓመታት ጊዜ ውስጥ ተከፍሎ የሚጠናቀቅ ነው፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/05/4241259_19:0:1158:854_1920x0_80_0_0_3d51f794d6361c055b77e398f4dc37d6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ምክር ቤቱ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ የደረሠችውን የብድር ስምምነት አፀደቀ
16:34 05.06.2026 (የተሻሻለ: 16:44 05.06.2026) ምክር ቤቱ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ የደረሠችውን የብድር ስምምነት አፀደቀ
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአርብቶ አደሩ የምግብና የኑሮ ዘይቤ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውለውን የ71 ሚሊዮን 940 ሺህ ዶላር የብድር ስምምነት፤ በ23ኛ መደበኛ ጉባኤው በሙሉ ድምፅ አጽድቋል።
ብድሩ ከወለድ ነጻና የአስር ዓመት ችሮታ ጊዜን ጨምሮ በ40 ዓመታት ጊዜ ውስጥ ተከፍሎ የሚጠናቀቅ ነው፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X