https://amh.sputniknews.africa/20260602/4204031.html
ከእጅ አዙር ቅኝ ግዛት መሣሪያነት እስከ ፍርደ ገምድልነት፦ የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት መዋቅራዊ ቀውስ
ከእጅ አዙር ቅኝ ግዛት መሣሪያነት እስከ ፍርደ ገምድልነት፦ የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት መዋቅራዊ ቀውስ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ በሮም ስምምነት የተመሠረተው ICC በአፍሪካና በግሎባል ሳውዝ ላይ ስላለው ተፅዕኖ በሰፊው ዳስሰናል። የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በአይሲሲ ላይ የሰነዘሩትን ብርቱ ትችት መነሻ... 02.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-02T16:18+0300
2026-06-02T16:18+0300
2026-06-02T17:38+0300
turning africa forward
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/02/4203872_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_2c50c45b2355f7524dfbc91b15bb8c1a.png
ከእጅ አዙር ቅኝ ግዛት መሣሪያነት እስከ ፍርደ ገምድልነት፦ የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት መዋቅራዊ ቀውስ
Sputnik አፍሪካ
''የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (ICC) የዳኝነት ሥልጣን ዓለም አቀፋዊ አይደለም፤ ገለልተኛም አይደለም። ጠንካራ ግለሰቦችና የአፍሪካ መሪዎች የምዕራባውያንን ብሔራዊ ጥቅም ሲፈታተኑ የሮም ስምምነትን መዋቅራዊ ቀዳዳዎች በመጠቀም የማሸማቀቅና ገደብ የማበጀት እርምጃ ይወሰድባቸዋል'' ሲሉ የሕግ ምሁርና ተመራማሪ አቶ መታገስ ውለታው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ በሮም ስምምነት የተመሠረተው ICC በአፍሪካና በግሎባል ሳውዝ ላይ ስላለው ተፅዕኖ በሰፊው ዳስሰናል። የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በአይሲሲ ላይ የሰነዘሩትን ብርቱ ትችት መነሻ በማድረግ፤ አፍሪካ የምዕራባውያንን የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ፖለቲካ ለመመከት እንደ ብሪክስ ያሉ አማራጭ ጥምረቶችንና አህጉራዊ የፍትሕ መዋቅሮችን እንዴት መጠቀም እንዳለባት በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት መምህር መታገስ ውለታው ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፦
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ በሮም ስምምነት የተመሠረተው ICC በአፍሪካና በግሎባል ሳውዝ ላይ ስላለው ተፅዕኖ በሰፊው ዳስሰናል። የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በአይሲሲ ላይ የሰነዘሩትን ብርቱ ትችት መነሻ በማድረግ፤ አፍሪካ የምዕራባውያንን የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ፖለቲካ ለመመከት እንደ ብሪክስ ያሉ አማራጭ ጥምረቶችንና አህጉራዊ የፍትሕ መዋቅሮችን እንዴት መጠቀም እንዳለባት በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት መምህር መታገስ ውለታው ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፦ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/02/4203872_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_12b7ccc8497d97890abd933a519d1512.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
ከእጅ አዙር ቅኝ ግዛት መሣሪያነት እስከ ፍርደ ገምድልነት፦ የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት መዋቅራዊ ቀውስ
16:18 02.06.2026 (የተሻሻለ: 17:38 02.06.2026) በርናባስ ተስፋዬ
የፖድካስት አቅራቢ እና ዘጋቢ
''የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (ICC) የዳኝነት ሥልጣን ዓለም አቀፋዊ አይደለም፤ ገለልተኛም አይደለም። ጠንካራ ግለሰቦችና የአፍሪካ መሪዎች የምዕራባውያንን ብሔራዊ ጥቅም ሲፈታተኑ የሮም ስምምነትን መዋቅራዊ ቀዳዳዎች በመጠቀም የማሸማቀቅና ገደብ የማበጀት እርምጃ ይወሰድባቸዋል'' ሲሉ የሕግ ምሁርና ተመራማሪ አቶ መታገስ ውለታው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው
የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ በሮም ስምምነት የተመሠረተው ICC በአፍሪካና በግሎባል ሳውዝ ላይ ስላለው ተፅዕኖ በሰፊው ዳስሰናል። የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በአይሲሲ ላይ የሰነዘሩትን ብርቱ ትችት መነሻ በማድረግ፤ አፍሪካ የምዕራባውያንን የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ፖለቲካ ለመመከት እንደ ብሪክስ ያሉ አማራጭ ጥምረቶችንና አህጉራዊ የፍትሕ መዋቅሮችን እንዴት መጠቀም እንዳለባት
በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት መምህር መታገስ ውለታው ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፦
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox