https://amh.sputniknews.africa/20260531/4190143.html
የአፍሪካ ቴክዋንዶ ሻምፒዮና 44 ሀገራትን በማሳተፍ በባማኮ ተጀመረ
የአፍሪካ ቴክዋንዶ ሻምፒዮና 44 ሀገራትን በማሳተፍ በባማኮ ተጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ቴክዋንዶ ሻምፒዮና 44 ሀገራትን በማሳተፍ በባማኮ ተጀመረ ውድድሩ በማሊ ዋና ከተማ መዘጋጀቱ የአፍሪካ እና ዓለም አቀፍ የስፖርት ድርጅቶች በሀገሪቱ ላይ ያላቸውን እምነት የሚያሳይ ነው ሲሉ የማሊ የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር አብዱል ካሲም... 31.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-31T19:35+0300
2026-05-31T19:35+0300
2026-05-31T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1f/4189990_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_278f41dc6b3dbb89f861edc6108f2af3.jpg
የአፍሪካ ቴክዋንዶ ሻምፒዮና 44 ሀገራትን በማሳተፍ በባማኮ ተጀመረ ውድድሩ በማሊ ዋና ከተማ መዘጋጀቱ የአፍሪካ እና ዓለም አቀፍ የስፖርት ድርጅቶች በሀገሪቱ ላይ ያላቸውን እምነት የሚያሳይ ነው ሲሉ የማሊ የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር አብዱል ካሲም ኢብራሂም ፎምባ በመክፈቻው ሥነ-ሥርዓት ላይ ገልጸዋል።“ይህ መድረክ ወንድማማችነትን፣ ወዳጅነትን፣ ልሕቀትን እና ፍትሐዊ ጨዋታን ለማስፈን ምቹ አጋጣሚ ነው” ብለዋል። የማሊ ቴክዋንዶ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሲ አሚናታ ማኩ ትራኦሬ በበኩላቸው፤ ስፖርት ሰዎችን አንድ ለማድረግ ሁልጊዜም ጥሩ መሣሪያ ሆኖ እንደሚቀጥል አክለዋል። ስፖርታዊ ውድድሩ እስከ ግንቦት 25 ቀን ድረስ ይቆያል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ ቴክዋንዶ ሻምፒዮና 44 ሀገራትን በማሳተፍ በባማኮ ተጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ቴክዋንዶ ሻምፒዮና 44 ሀገራትን በማሳተፍ በባማኮ ተጀመረ
2026-05-31T19:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1f/4189990_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_b4b9db5bcf1e8f599d4e76658c77c352.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ቴክዋንዶ ሻምፒዮና 44 ሀገራትን በማሳተፍ በባማኮ ተጀመረ
19:35 31.05.2026 (የተሻሻለ: 19:44 31.05.2026) የአፍሪካ ቴክዋንዶ ሻምፒዮና 44 ሀገራትን በማሳተፍ በባማኮ ተጀመረ
ውድድሩ በማሊ ዋና ከተማ መዘጋጀቱ የአፍሪካ እና ዓለም አቀፍ የስፖርት ድርጅቶች በሀገሪቱ ላይ ያላቸውን እምነት የሚያሳይ ነው ሲሉ የማሊ የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር አብዱል ካሲም ኢብራሂም ፎምባ በመክፈቻው ሥነ-ሥርዓት ላይ ገልጸዋል።
“ይህ መድረክ ወንድማማችነትን፣ ወዳጅነትን፣ ልሕቀትን እና ፍትሐዊ ጨዋታን ለማስፈን ምቹ አጋጣሚ ነው” ብለዋል።
የማሊ ቴክዋንዶ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሲ አሚናታ ማኩ ትራኦሬ በበኩላቸው፤ ስፖርት ሰዎችን አንድ ለማድረግ ሁልጊዜም ጥሩ መሣሪያ ሆኖ እንደሚቀጥል አክለዋል።
ስፖርታዊ ውድድሩ እስከ ግንቦት 25 ቀን ድረስ ይቆያል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X