አፍሪካ በልጆቿ መነጋገሪያነቷን ቀጥላለች...

ሰብስክራይብ

#viral | አፍሪካ በልጆቿ መነጋገሪያነቷን ቀጥላለች...

በእጅ የተሠራ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ያሳየው ናይጄሪያዊ ታዳጊ ቪዲዮ ማኅበራዊ ሚዲያውን አጥለቅልቆታል።

የላቀ የፈጠራ ችሎታውን ባሳየበት በዚህ ሥራ፤ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ ከአሮጌ ቁሶች ማለትም ከካርቶን እና ከሁለት ትናንሽ የፕላስቲክ ጠርሙሶች የሚሠራ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ሠራቶ አነስተኛ ጨርቅ በማጠብ የማሽኑን ውጤታማነት አሳይቷል።

ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያዊ ታዳጊ በፋሽን ዲዛይን ዘርፍ ባሳየው ልዩ የፈጠራ አቅም ዓለም አቀፍ መነጋገሪያ መሆኑ ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0