የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት በኤሌክትሮኒክስ የግብር ክፍያ ሥርዓት ከ281 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት በኤሌክትሮኒክስ የግብር ክፍያ ሥርዓት ከ281 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን አስታወቀ

የኤሌክትሮኒክ-ክፍያ ሥርዓት ፈጣን፣ ወጪ ቆጣቢና ግብር ከፋዮች ካሉበት ቦታ ክፍያቸውን እንዲፈጽሙ የሚያስችል ነው ሲል ሚኒስቴሩ ገልጿል።

ሚኒስቴሩ የገቢ አሰባሰብ ሥርዓቱን ለማዘመንና ለግብር ከፋዮች ምቹ አሠራርን ለመፍጠር የተጀመረው የኤሌክትሮኒክስ ግብር አከፋፈል ከፍተኛ መሻሻል እያሳየ ነው ብሏል።

የአዳዲስ የዲጂታል ታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር ሥርዓቶች ማስመረቂያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ስለኤሌክትሮኒክስ የግብር ሥርዓት የቀረበ ገለጻ።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0