እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ የምትገኘውን የጢሮስ ከተማ ኢላማ ያደረገ የአየር ጥቃት ፈፀመች - መገናኛ ብዙኃን

ሰብስክራይብ

እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ የምትገኘውን የጢሮስ ከተማ ኢላማ ያደረገ የአየር ጥቃት ፈፀመች - መገናኛ ብዙኃን

የእስራኤል ከፍተኛ ጥቃት ከተማዋ ላይ ሰፊ ውድመት ማድረሱን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

በተጨማሪም በዚሁ ከተማ በሚገኝ አንድ ሆስፒታል አቅራቢያ ላይ በተሰነዘረው የእስራኤል የአየር ጥቃት፤ 13 የሆስፒታሉ የሕክምና ሠራተኞች መቁሰላቸውን የሊባኖስ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ተንቀሳቃሽ ምስሎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0