የኢትዮጵያ ካራቴ ብሔራዊ ቡድን አራት የወርቅ ሜዳሊያዎችን አሸነፈ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ ካራቴ ብሔራዊ ቡድን አራት የወርቅ ሜዳሊያዎችን አሸነፈ
የኢትዮጵያ ካራቴ ብሔራዊ ቡድን አራት የወርቅ ሜዳሊያዎችን አሸነፈ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.05.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ካራቴ ብሔራዊ ቡድን አራት የወርቅ ሜዳሊያዎችን አሸነፈ

በኬንያ በተዘጋጀው ‎የ2026 የምስራቅ አፍሪካ ካራቴ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የካራቴ ቡድን በመጀመሪያ ቀን ውሎ ዘጠኝ ሜዳሊያዎች አሸንፏል።

ብሔራዊ ቡድኑ በተለያዩ የውድድር ዘርፎች፦

አራት የወርቅ ሜዳሊያዎችን፣

ሁለት የብር ሜዳሊያዎችን፣

ሦስት የነሐስ ሜዳሊያዎችን አግኝቷል።

አምስት ሀገራት የተሳተፉበት የምስራቅ አፍሪካ የካራቴ ሻምፒዮና ውድድር ዛሬ ፍጻሜውን ያገኛል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0