ቴህራን የሆርሙዝ ሰርጥ ከጦርነቱ በፊት ወደነበረው ሁኔታ ይመለስ የሚለውን ሃሳብ ሙሉ በሙሉ ውድቅ አደረገች

© telegram sputnik_ethiopiaቴህራን የሆርሙዝ ሰርጥ ከጦርነቱ በፊት ወደነበረው ሁኔታ ይመለስ የሚለውን ሃሳብ ሙሉ በሙሉ ውድቅ አደረገች
ቴህራን የሆርሙዝ ሰርጥ ከጦርነቱ በፊት ወደነበረው ሁኔታ ይመለስ የሚለውን ሃሳብ ሙሉ በሙሉ ውድቅ አደረገች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.05.2026
ሰብስክራይብ
ቴህራን የሆርሙዝ ሰርጥ ከጦርነቱ በፊት ወደነበረው ሁኔታ ይመለስ የሚለውን ሃሳብ ሙሉ በሙሉ ውድቅ አደረገች


የኢራን ፓርላማ የብሔራዊ ደኅንነት ኮሚቴ ሊቀመንበር ኢብራሂም አዚዚ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት፤ “የሆርሙዝ ሰርጥ ጠላት ሀገራት፣ የጦር መርከቦቻቸው ወይም የትኛውም ጠበኛ መርከብ በሰርጡ በነፃነት እንዲያልፍ፣ ወደ ፋርስ ባህረ ሰላጤ እንዲገባ እና በእኛ ላይ እርምጃ እንዲወስድ በሚፈቅድ የቅደም ጦርነት ሁኔታ መመለሱ ጨርሶ የማይታሰብ ነው” ብለዋል።


የሆርሙዝ ሰርጥ ወቅታዊ ይዞታ ለድርድር ወይም ስምምነት እንደማይቀርብ እና ጉዳዩ የኢራን ብሔራዊ ደኅንነትን በቀጥታ እንደሚመለከት አፅንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0