የፒኤስጂን የሻምፒዮንስ ሊግ ድል ተከትሎ በፈረንሳይ ሁከት ተቀሰቀሰ

ሰብስክራይብ

የፒኤስጂን የሻምፒዮንስ ሊግ ድል ተከትሎ በፈረንሳይ ሁከት ተቀሰቀሰ

ፓሪስ ሴንት ዠርሜን አርሰናልን በማሸነፍ ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫውን ከፍ ካደረገ በኋላ፤ ደስታቸውን ለመግለጽ በወጡ ወጣት ደጋፊዎች እና ፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት በርካታ የፈረንሳይ ከተሞች በሁከት ተቀጣጥለዋል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ 416 ሰዎች በቁጥጥር ሥር እንደዋሉ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሎረን ኑኔዝ ቅዳሜ ምሽት ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0