https://amh.sputniknews.africa/20260522/5576542.html
የሕዋ ተሳትፎ እና የዲጂታል ሉዓላዊነት ሽግግር በአፍሪካ
የሕዋ ተሳትፎ እና የዲጂታል ሉዓላዊነት ሽግግር በአፍሪካ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስታችን፤ የአፍሪካ የሕዋ ኢኮኖሚ መነቃቃት ምን ይመስላል? የሕዋ ቴክኖሎጂስ ከሳይንሳዊ ወጪነት ተሻግሮ እንዴት ለሀገር ግንባታና ለአፍሪካ አገራት ሉዓላዊነት ወሳኝ መሣሪያ ሊሆን ቻለ? ስንል በስፔስ ኢን አፍሪካ... 22.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-22T18:00+0300
2026-05-22T18:00+0300
2026-10-16T08:50+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/10/5576383_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_58b9149bc394e81ace9c2dfc2d1ac4aa.png
የሕዋ ተሳትፎ እና የዲጂታል ሉዓላዊነት ሽግግር በአፍሪካ
Sputnik አፍሪካ
''የሕዋ ቴክኖሎጂ ለሀብታም አገራት ብቻ የሚተው የቅንጦት ዕቃ መሆኑ አብቅቶለታል፤ አሁን ላይ ልክ እንደ መንገዶችና የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ሁሉ ለአፍሪካ ዕድገት ወሳኝና መሠረታዊ መሠረተ ልማት ተብሎ ሊፈረጅ የሚችልበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። አፍሪካ የ21ኛውን ክፍለ ዘመን ተሻጋሪ የሕዋ ቴክኖሎጂዎችን ያለ 20ኛው ክፍለ ዘመን የውርስ መሠረተ ልማት ወጪዎች በብቃት እየተገበረች ትገኛለች'' ሲሉ በስፔስ ኢን አፍሪካ ከፍተኛ ተንታኝ የሆኑት ሙስጠፋ ኢደራውሚ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስታችን፤ የአፍሪካ የሕዋ ኢኮኖሚ መነቃቃት ምን ይመስላል? የሕዋ ቴክኖሎጂስ ከሳይንሳዊ ወጪነት ተሻግሮ እንዴት ለሀገር ግንባታና ለአፍሪካ አገራት ሉዓላዊነት ወሳኝ መሣሪያ ሊሆን ቻለ? ስንል በስፔስ ኢን አፍሪካ ከፍተኛ ተንታኝ ከሆኑት ከሙስጠፋ ኢደራውሚ ጋር ሰፊ ቆይታ አድርገናል። በክፍል ሁለት ደግሞ "ከዳታ ቅኝ ግዛት ወደ ዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚለው አጀንዳችን ላይ በማተኮር፣ ኢትዮጵያና አጠቃላይ አህጉሪቱ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘመን እንደ "ርካሽ ጉልበት" ከመቆጠር ወጥተው እንዴት የፈጠራ ማዕከል መሆን ይችላሉ? በሚለው መዋቅራዊ ሽግግር ዙሪያ ከዓለም አቀፍ ስትራቴጂስትና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ተመራማሪው ሚካኤል ዓለሙ ጎርስኪ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በአእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስታችን፤ የአፍሪካ የሕዋ ኢኮኖሚ መነቃቃት ምን ይመስላል? የሕዋ ቴክኖሎጂስ ከሳይንሳዊ ወጪነት ተሻግሮ እንዴት ለሀገር ግንባታና ለአፍሪካ አገራት ሉዓላዊነት ወሳኝ መሣሪያ ሊሆን ቻለ? ስንል በስፔስ ኢን አፍሪካ ከፍተኛ ተንታኝ ከሆኑት ከሙስጠፋ ኢደራውሚ ጋር ሰፊ ቆይታ አድርገናል። በክፍል ሁለት ደግሞ "ከዳታ ቅኝ ግዛት ወደ ዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚለው አጀንዳችን ላይ በማተኮር፣ ኢትዮጵያና አጠቃላይ አህጉሪቱ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘመን እንደ "ርካሽ ጉልበት" ከመቆጠር ወጥተው እንዴት የፈጠራ ማዕከል መሆን ይችላሉ? በሚለው መዋቅራዊ ሽግግር ዙሪያ ከዓለም አቀፍ ስትራቴጂስትና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ተመራማሪው ሚካኤል ዓለሙ ጎርስኪ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል። ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/10/5576383_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_169af66c982fd138a14439ce963379cc.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የሕዋ ተሳትፎ እና የዲጂታል ሉዓላዊነት ሽግግር በአፍሪካ
18:00 22.05.2026 (የተሻሻለ: 08:50 16.10.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''የሕዋ ቴክኖሎጂ ለሀብታም አገራት ብቻ የሚተው የቅንጦት ዕቃ መሆኑ አብቅቶለታል፤ አሁን ላይ ልክ እንደ መንገዶችና የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ሁሉ ለአፍሪካ ዕድገት ወሳኝና መሠረታዊ መሠረተ ልማት ተብሎ ሊፈረጅ የሚችልበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። አፍሪካ የ21ኛውን ክፍለ ዘመን ተሻጋሪ የሕዋ ቴክኖሎጂዎችን ያለ 20ኛው ክፍለ ዘመን የውርስ መሠረተ ልማት ወጪዎች በብቃት እየተገበረች ትገኛለች'' ሲሉ በስፔስ ኢን አፍሪካ ከፍተኛ ተንታኝ የሆኑት ሙስጠፋ ኢደራውሚ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው
የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስታችን፤ የአፍሪካ የሕዋ ኢኮኖሚ መነቃቃት ምን ይመስላል? የሕዋ ቴክኖሎጂስ ከሳይንሳዊ ወጪነት ተሻግሮ እንዴት ለሀገር ግንባታና ለአፍሪካ አገራት ሉዓላዊነት ወሳኝ መሣሪያ ሊሆን ቻለ? ስንል
በስፔስ ኢን አፍሪካ ከፍተኛ ተንታኝ ከሆኑት ከሙስጠፋ ኢደራውሚ ጋር ሰፊ ቆይታ አድርገናል። በክፍል ሁለት ደግሞ "ከዳታ ቅኝ ግዛት ወደ ዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚለው አጀንዳችን ላይ በማተኮር፣ ኢትዮጵያና አጠቃላይ አህጉሪቱ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘመን እንደ "ርካሽ ጉልበት" ከመቆጠር ወጥተው እንዴት የፈጠራ ማዕከል መሆን ይችላሉ? በሚለው መዋቅራዊ ሽግግር ዙሪያ
ከዓለም አቀፍ ስትራቴጂስትና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ተመራማሪው ሚካኤል ዓለሙ ጎርስኪ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox