https://amh.sputniknews.africa/20260522/4346696.html
የ2026 የዓለም ዋንጫ ፡ የቲኬት ዋጋ መናር እና ጂኦፖለቲካ የጋረዱት ተወዳጁ ስፖርት
የ2026 የዓለም ዋንጫ ፡ የቲኬት ዋጋ መናር እና ጂኦፖለቲካ የጋረዱት ተወዳጁ ስፖርት
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስታችን፤ የመጀመሪያው ጉዳይ የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ለአፍሪካ ተጨማሪ የተሳትፎ ቦታዎችን በመስጠት ትልቅ ዕድል ይዞ መጥቷል ቢባልም፣ ደጋፊዎቿ ግን በኢኮኖሚ ጫና ወደ እየተገፉ መሆናቸውን በመገንዘብ ይህ ነገር... 22.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-22T13:20+0300
2026-05-22T13:20+0300
2026-06-17T13:20+0300
turning africa forward
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/11/4346537_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_e8c0893bb49c3fc70e60d8a024c396a4.png
የ2026 የዓለም ዋንጫ፡-የቲኬት ዋጋ መናር እና ጂኦፖለቲካ የጋረዱት ተወዳጁ ስፖርት
Sputnik አፍሪካ
''አሁን ላይ እንደ ስፖርት ባለሙያ መነጋገር ያለብን 'የትኛው ተጫዋች በዚህ አለም ዋንጫ ላይ ሊጎላ ይችላል? ሊዮኔል ሜሲ ምናልባትም በደመቀ ሁኔታ እግር ኳስን እንዴት ይሰናበታል? በሚሉ ውብ ስፖርታዊ እሳቤዎች ላይ ነበረ ። ነገር ግን አሁን ላይ መገናኛ ብዙሃኑን የሞላው የትኬቶችና የአኮሞዴሽን ዋጋ መወደድ እና ከሜዳ ውጪ ያሉ የንግድና የጂኦፖለቲካ ጉዳዮች ናቸው ። ይህ ዳይናሚክ ፕራይሲንግ (እየተለዋወጠ የሚንር የዋጋ ተመን) የትኬት ክፍያ ሁኔታ ውድድሩን ለተርታው ደጋፊ እጅግ አስቸጋሪ አድርጎታል'' ሲል የስፖርት ጋዜጠኛው እስከአድማስ ሙላቱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስታችን፤ የመጀመሪያው ጉዳይ የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ለአፍሪካ ተጨማሪ የተሳትፎ ቦታዎችን በመስጠት ትልቅ ዕድል ይዞ መጥቷል ቢባልም፣ ደጋፊዎቿ ግን በኢኮኖሚ ጫና ወደ እየተገፉ መሆናቸውን በመገንዘብ ይህ ነገር ለአፍሪካውያን ስጦታ ነው ወይስ የንግድ ማጧጧፊያ? ስንል የስፖርት ጋዜጠኛውን እስከአድማስ ሙላቱን በስልክ አነጋግረን በጥልቀት ፈትሽነዋል ።
በመቀጠል ደግሞ ኢትዮጵያ፣ ከከፍተኛ የነዳጅ ወጪና ጥገኝነት ለመላቀቅና በራስ ታዳሽ ኃይል ለመቆም ያወጣችውን አዲስ መመሪያ እንቃኛለን። በሀገሪቱ ያሉ የመኪና መገጣጠሚያ ተቋማት በሙሉ ትኩረታቸውን ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ብቻ እንዲያዘነብሉ ስለሚያደርገው ፍኖተ ካርታ፣ ስለ መሰረተ ልማት ዝግጅቶች እና የኢንዱስትሪ ነፃነት ዙሪያ ከትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ ከአቶ አሰፋ ሐዲስ ጋር ፍሬያማ ቆይታ አድርገናል ።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስታችን፤ የመጀመሪያው ጉዳይ የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ለአፍሪካ ተጨማሪ የተሳትፎ ቦታዎችን በመስጠት ትልቅ ዕድል ይዞ መጥቷል ቢባልም፣ ደጋፊዎቿ ግን በኢኮኖሚ ጫና ወደ እየተገፉ መሆናቸውን በመገንዘብ ይህ ነገር ለአፍሪካውያን ስጦታ ነው ወይስ የንግድ ማጧጧፊያ? ስንል የስፖርት ጋዜጠኛውን እስከአድማስ ሙላቱን በስልክ አነጋግረን በጥልቀት ፈትሽነዋል ።በመቀጠል ደግሞ ኢትዮጵያ፣ ከከፍተኛ የነዳጅ ወጪና ጥገኝነት ለመላቀቅና በራስ ታዳሽ ኃይል ለመቆም ያወጣችውን አዲስ መመሪያ እንቃኛለን። በሀገሪቱ ያሉ የመኪና መገጣጠሚያ ተቋማት በሙሉ ትኩረታቸውን ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ብቻ እንዲያዘነብሉ ስለሚያደርገው ፍኖተ ካርታ፣ ስለ መሰረተ ልማት ዝግጅቶች እና የኢንዱስትሪ ነፃነት ዙሪያ ከትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ ከአቶ አሰፋ ሐዲስ ጋር ፍሬያማ ቆይታ አድርገናል ።ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/11/4346537_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_f652b6534a761bed70b400e9f524ae97.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የ2026 የዓለም ዋንጫ ፡ የቲኬት ዋጋ መናር እና ጂኦፖለቲካ የጋረዱት ተወዳጁ ስፖርት
13:20 22.05.2026 (የተሻሻለ: 13:20 17.06.2026) በርናባስ ተስፋዬ
የፖድካስት አቅራቢ እና ዘጋቢ
''አሁን ላይ እንደ ስፖርት ባለሙያ መነጋገር ያለብን 'የትኛው ተጫዋች በዚህ አለም ዋንጫ ላይ ሊጎላ ይችላል? ሊዮኔል ሜሲ ምናልባትም በደመቀ ሁኔታ እግር ኳስን እንዴት ይሰናበታል? በሚሉ ውብ ስፖርታዊ እሳቤዎች ላይ ነበረ ። ነገር ግን አሁን ላይ መገናኛ ብዙሃኑን የሞላው የትኬቶችና የአኮሞዴሽን ዋጋ መወደድ እና ከሜዳ ውጪ ያሉ የንግድና የጂኦፖለቲካ ጉዳዮች ናቸው ። ይህ ዳይናሚክ ፕራይሲንግ (እየተለዋወጠ የሚንር የዋጋ ተመን) የትኬት ክፍያ ሁኔታ ውድድሩን ለተርታው ደጋፊ እጅግ አስቸጋሪ አድርጎታል'' ሲል የስፖርት ጋዜጠኛው እስከአድማስ ሙላቱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስታችን፤ የመጀመሪያው ጉዳይ የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ለአፍሪካ ተጨማሪ የተሳትፎ ቦታዎችን በመስጠት ትልቅ ዕድል ይዞ መጥቷል ቢባልም፣ ደጋፊዎቿ ግን በኢኮኖሚ ጫና ወደ እየተገፉ መሆናቸውን በመገንዘብ ይህ ነገር ለአፍሪካውያን ስጦታ ነው ወይስ የንግድ ማጧጧፊያ? ስንል የስፖርት ጋዜጠኛውን እስከአድማስ ሙላቱን በስልክ አነጋግረን በጥልቀት ፈትሽነዋል ።
በመቀጠል ደግሞ ኢትዮጵያ፣ ከከፍተኛ የነዳጅ ወጪና ጥገኝነት ለመላቀቅና በራስ ታዳሽ ኃይል ለመቆም ያወጣችውን አዲስ መመሪያ እንቃኛለን። በሀገሪቱ ያሉ የመኪና መገጣጠሚያ ተቋማት በሙሉ ትኩረታቸውን ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ብቻ እንዲያዘነብሉ ስለሚያደርገው ፍኖተ ካርታ፣ ስለ መሰረተ ልማት ዝግጅቶች እና የኢንዱስትሪ ነፃነት ዙሪያ ከትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ ከአቶ አሰፋ ሐዲስ ጋር ፍሬያማ ቆይታ አድርገናል ።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox