https://amh.sputniknews.africa/20260521/4612130.html
የምዕራባውያን በበላይነት የተቆጣጠሯቸው የፋይናንስ ተቋማት እና የአዲሱ ዓለም ሥርዓት ፈተናዎች
የምዕራባውያን በበላይነት የተቆጣጠሯቸው የፋይናንስ ተቋማት እና የአዲሱ ዓለም ሥርዓት ፈተናዎች
Sputnik አፍሪካ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን በክፍል አንድ፦ የሩሲያዉ ፕሬዝደንት ሰርጌ ላቭሮቭ አእ.ኤ.አ ከግንቦት 19 እስከ 20 ፣ 2026 በቤጂንግ ያደረጉትን ይፋዊ የስራ ጉብኝት መነሻ በማድረግ ሁለቱ ሀገራት በጋራ መግለጫቸው ያመላከቱት ባለብዙ ዋልታ... 21.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-21T13:03+0300
2026-05-21T13:03+0300
2026-07-11T13:04+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0b/4611759_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_cb347d036b455da28dcd4d10133b4906.png
የምዕራባውያን በበላይነት የተቆጣጠሯቸው የፋይናንስ ተቋማት እና የአዲሱ ዓለም ሥርዓት ፈተናዎች
Sputnik አፍሪካ
“በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓቶች ላይ የተዘረጋው የምዕራባውያን የበላይነት የሚቀጥለው በተቋማዊ የበላይነት ቅንጅት አማካኝነት ነው። ይህም እንደ የአሜሪካ ዶላር ያሉ የመጠባበቂያ ገንዘቦች (reserve currencies) ካላቸው መዋቅራዊ ኃይል እና ከዓለም አቀፍ የክፍያ ስልቶች ላይ ካለው ቁጥጥር ጋር የተያያዘ ነው። እነዚህ ስልቶች በአንድ ላይ በመሆን፥ ምዕራባውያን አገራት በመላው ዓለም ላይ ከፍተኛ የሆነ የጂኦ-ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ተጽዕኖ እንዲያሳድሩ ያስችሏቸዋል።” ሲሉ ዶ/ር ለሄሳ ሞሎይ፥ የልማት ኢኮኖሚስት፣ በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ (UNISA) መምህር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን በክፍል አንድ፦ የአዲሱ ዓለም ሥርዓት ትንሳኤ! ሩሲያ እና ቻይና በጋራ መግለጫቸው ያመላከቱት ባለብዙ-ፅንፍ (Multipolar) የኢኮኖሚ ትስስር በተግባር ምን ይመስላል? ወደ ብሔራዊ ገንዘቦች የተደረገው የ100% የንግድ ሽግግር እና አማራጭ የክፍያ ሥርዓቶች የምዕራባውያንን ማዕቀብ እንዴት ዋጋ ቢስ አደረጉት? በሚሉት ጉዳዮች ላይ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁር እና ተመራማሪ ዶ/ር አስራት ኤርሞሎን አነጋግረናቸዋል፡፡ በክፍል ሁለት፦ ዶላር እንደ ዓለም አቀፍ የመጠባበቂያ ገንዘብ ያለው መዋቅራዊ ኃይል እና ምዕራባውያን በዓለም አቀፍ የክፍያ ሥርዓቶች ላይ ያላቸው ፍፁም ቁጥጥር፥ በመላው ዓለም ላይ ከፍተኛ የጂኦ-ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ተጽዕኖ እንዲያሳድሩ እንዴት አስችሏቸዋል? በጉዳዩ ላይ ዶ/ር ለሄሳ ሞሎይ፥ የልማት ኢኮኖሚስት፣ በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ (UNISA) መምህር ሰፊ ትንታኔ ይሰጡናል።
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን በክፍል አንድ፦ የሩሲያዉ ፕሬዝደንት ሰርጌ ላቭሮቭ አእ.ኤ.አ ከግንቦት 19 እስከ 20 ፣ 2026 በቤጂንግ ያደረጉትን ይፋዊ የስራ ጉብኝት መነሻ በማድረግ ሁለቱ ሀገራት በጋራ መግለጫቸው ያመላከቱት ባለብዙ ዋልታ የዓለም ስርዓት አመላካች ነጥቦችና የኢኮኖሚ ትስስር በተግባር ምን ይመስላል? በሚሉት ጉዳዮች ላይ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁር እና ተመራማሪ አስራት ኤርሞሎን (ዶ/ር) አነጋግረናቸዋል፡፡ በክፍል ሁለት፦ ዶላር እንደ ዓለም አቀፍ የመጠባበቂያ ገንዘብ ያለው መዋቅራዊ ኃይል እና ምዕራባውያን በዓለም አቀፍ የክፍያ ሥርዓቶች ላይ ያላቸው ፍፁም ቁጥጥር፥ በመላው ዓለም ላይ ከፍተኛ የጂኦ-ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ተጽዕኖ እንዲያሳድሩ እንዴት አስችሏቸዋል ስንል በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ የልማት ኢኮኖሚስት ለሄሳ ሞሎይ (ዶ/ር) ሰፊ ትንታኔ ይሰጡናል።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0b/4611759_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_bf8a6b95fb1af4268c717ec3550c5efd.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የምዕራባውያን በበላይነት የተቆጣጠሯቸው የፋይናንስ ተቋማት እና የአዲሱ ዓለም ሥርዓት ፈተናዎች
13:03 21.05.2026 (የተሻሻለ: 13:04 11.07.2026) “በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓቶች ላይ የተዘረጋው የምዕራባውያን የበላይነት የሚቀጥለው በተቋማዊ የበላይነት ቅንጅት አማካኝነት ነው። ይህም እንደ የአሜሪካ ዶላር ያሉ የመጠባበቂያ ገንዘቦች (reserve currencies) ካላቸው መዋቅራዊ ኃይል እና ከዓለም አቀፍ የክፍያ ስልቶች ላይ ካለው ቁጥጥር ጋር የተያያዘ ነው። እነዚህ ስልቶች በአንድ ላይ በመሆን፥ ምዕራባውያን አገራት በመላው ዓለም ላይ ከፍተኛ የሆነ የጂኦ-ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ተጽዕኖ እንዲያሳድሩ ያስችሏቸዋል።” ሲሉ በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ የልማት ኢኮኖሚስት ለሄሳ ሞሎይ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን በክፍል አንድ፦ የሩሲያዉ ፕሬዝደንት ሰርጌ ላቭሮቭ አእ.ኤ.አ ከግንቦት 19 እስከ 20 ፣ 2026 በቤጂንግ ያደረጉትን ይፋዊ የስራ ጉብኝት መነሻ በማድረግ ሁለቱ ሀገራት በጋራ መግለጫቸው ያመላከቱት ባለብዙ ዋልታ የዓለም ስርዓት አመላካች ነጥቦችና የኢኮኖሚ ትስስር በተግባር ምን ይመስላል? በሚሉት ጉዳዮች ላይ
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁር እና ተመራማሪ አስራት ኤርሞሎን (ዶ/ር) አነጋግረናቸዋል፡፡ በክፍል ሁለት፦ ዶላር እንደ ዓለም አቀፍ የመጠባበቂያ ገንዘብ ያለው መዋቅራዊ ኃይል እና ምዕራባውያን በዓለም አቀፍ የክፍያ ሥርዓቶች ላይ ያላቸው ፍፁም ቁጥጥር፥ በመላው ዓለም ላይ ከፍተኛ የጂኦ-ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ተጽዕኖ እንዲያሳድሩ እንዴት አስችሏቸዋል ስንል
በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ የልማት ኢኮኖሚስት ለሄሳ ሞሎይ (ዶ/ር) ሰፊ ትንታኔ ይሰጡናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox