https://amh.sputniknews.africa/20260521/4070950.html
የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አድልዖ እና የአፍሪካ መዋቅራዊ ሉዓላዊነት ግስጋሴ
የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አድልዖ እና የአፍሪካ መዋቅራዊ ሉዓላዊነት ግስጋሴ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት በክፍል 1 ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በኢራን ንጹሃን ተማሪዎች ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ዝምታን መምረጡ የተቋሙን አድሏዊነት እንዴት እንደሚያጋልጥ ከሕግ ባለሙያው ዳንኤል ፍቃዱ ጋር ያደረግነው ቆይታ... 21.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-21T12:54+0300
2026-05-21T12:54+0300
2026-05-21T12:57+0300
turning africa forward
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/15/4070567_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_78c6a7649be2d5058550f4a0e2e719bf.png
የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አድልዖ እና የአፍሪካ መዋቅራዊ ሉዓላዊነት ግስጋሴ
Sputnik አፍሪካ
''ዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) ነጻነቱን በአግባቡ አውጆ ለፍትህ የተቋቋመ ሳይሆን ለምዕራባውያኑ ብቻ የሚያገለግል የምዕራባውያን ተቋም ሆኗል። በመሆኑም ታማኝነቱን ካጣ የፖለቲካ መሣሪያ ጋር አፍሪካውያን አብረው ሊቀጥሉ የሚችሉበት ምንም ምክንያት የለም'' ሲሉ የሕግ ባለሙያው አቶ ዳንኤል ፍቃዱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት በክፍል 1 ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በኢራን ንጹሃን ተማሪዎች ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ዝምታን መምረጡ የተቋሙን አድሏዊነት እንዴት እንደሚያጋልጥ ከሕግ ባለሙያው ዳንኤል ፍቃዱ ጋር ያደረግነው ቆይታ ይዘናል፡፡ በክፍል 2 የኢትዮጵያ የብሪክስ የአዲሱ ልማት ባንክ አእና መሰል አማራጭች የሚሰጠው ስልታዊ ፋይዳ በተመለከተ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ረዳት ፕሮፌሰር ያየው ገነት ጋር ተወያይተናል፡፡ በክፍል 3 ኢትዮጵያ የምዕራባውያንን “መርምሮ ማረድ” ሴራ በመስበር፣ የእንስሳት ሀብቷን ለመታደግ “መርምሮ መለየት” የተሰኘውን አዲስ ሀገር በቀል አሰራር ይፋ ማድረጓን በተመለከተ ፤ ከኢትዮጵያ እንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ማቲዎስ ላቀው ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታእናቀርባለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት በክፍል 1 ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በኢራን ንጹሃን ተማሪዎች ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ዝምታን መምረጡ የተቋሙን አድሏዊነት እንዴት እንደሚያጋልጥ ከሕግ ባለሙያው ዳንኤል ፍቃዱ ጋር ያደረግነው ቆይታ ይዘናል፡፡ በክፍል 2 የኢትዮጵያ የብሪክስ የአዲሱ ልማት ባንክ አእና መሰል አማራጭች የሚሰጠው ስልታዊ ፋይዳ በተመለከተ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ረዳት ፕሮፌሰር ያየው ገነት ጋር ተወያይተናል፡፡ በክፍል 3 ኢትዮጵያ የምዕራባውያንን “መርምሮ ማረድ” ሴራ በመስበር፣ የእንስሳት ሀብቷን ለመታደግ “መርምሮ መለየት” የተሰኘውን አዲስ ሀገር በቀል አሰራር ይፋ ማድረጓን በተመለከተ ፤ ከኢትዮጵያ እንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ማቲዎስ ላቀው ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ ይዘናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/15/4070567_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_05ca49de48762db10b53c918f7dda5a9.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አድልዖ እና የአፍሪካ መዋቅራዊ ሉዓላዊነት ግስጋሴ
12:54 21.05.2026 (የተሻሻለ: 12:57 21.05.2026) በርናባስ ተስፋዬ
የፖድካስት አቅራቢ እና ዘጋቢ
''ዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) ነጻነቱን በአግባቡ አውጆ ለፍትህ የተቋቋመ ሳይሆን ለምዕራባውያኑ ብቻ የሚያገለግል የምዕራባውያን ተቋም ሆኗል። በመሆኑም ታማኝነቱን ካጣ የፖለቲካ መሣሪያ ጋር አፍሪካውያን አብረው ሊቀጥሉ የሚችሉበት ምንም ምክንያት የለም'' ሲሉ የሕግ ባለሙያው አቶ ዳንኤል ፍቃዱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት በክፍል 1 ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በኢራን ንጹሃን ተማሪዎች ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ዝምታን መምረጡ የተቋሙን አድሏዊነት እንዴት እንደሚያጋልጥ ከሕግ ባለሙያው ዳንኤል ፍቃዱ ጋር ያደረግነው ቆይታ ይዘናል፡፡ በክፍል 2 የኢትዮጵያ የብሪክስ የአዲሱ ልማት ባንክ አእና መሰል አማራጭች የሚሰጠው ስልታዊ ፋይዳ በተመለከተ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ረዳት ፕሮፌሰር ያየው ገነት ጋር ተወያይተናል፡፡ በክፍል 3 ኢትዮጵያ የምዕራባውያንን “መርምሮ ማረድ” ሴራ በመስበር፣ የእንስሳት ሀብቷን ለመታደግ “መርምሮ መለየት” የተሰኘውን አዲስ ሀገር በቀል አሰራር ይፋ ማድረጓን በተመለከተ ፤ ከኢትዮጵያ እንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ማቲዎስ ላቀው ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ ይዘናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: