https://amh.sputniknews.africa/20260519/4048482.html
የዓለም አቀፉ የፍትህ ሥርዓት መዛባትና የአፍሪካ ዲጂታል ዘርፍ ህልውና
የዓለም አቀፉ የፍትህ ሥርዓት መዛባትና የአፍሪካ ዲጂታል ዘርፍ ህልውና
Sputnik አፍሪካ
በመጀመሪያው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት በክፍል አንድ ዓለም አቀፍ ሕጎችና እንደ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) ያሉ ተቋማት ለምዕራባውያን ፍላጎት እንዴት መሣሪያ እየሆኑ እንደሆነ እንዲሁም አፍሪካ ዲጂታል ቅኝ ግዛትን... 19.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-19T15:30+0300
2026-05-19T15:30+0300
2026-05-19T15:30+0300
turning africa forward
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/13/4046237_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_70ca08ec2382125e461649f633e00f76.png
የዓለም አቀፉ የፍትህ ሥርዓት መዛባትና የአፍሪካ ዲጂታል ዘርፍ ህልውና
Sputnik አፍሪካ
''ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) የተቋቋመው በአፍሪካውያንና ምራባውያኑ ‘አፈንጋጭ’ በሚሏቸው ሀገራት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ብቻ ነው። ምዕራባውያንን ኢላማ ሲያደርግ ግን ሕጉ በድንገት ይወገዛል። ሲሉ ፕ/ር ፒ.ኤል.ኦ ሉሙምባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በመጀመሪያው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት ዓለም አቀፍ ሕጎችና እንደ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) ያሉ ተቋማት ለምዕራባውያን ፍላጎት እንዴት መሣሪያ እየሆኑ ነው ስንል እንዲሁም አፍሪካ ዲጂታል ቅኝ ግዛትን ለመከላከል መውሰድ ስላለባት እርምጃዎች ከታዋቂው የሕግ ምሁርና ፓን-አፍሪካኒስት ፕ/ር ፒ.ኤል.ኦ ሉሙምባ ጋር ሰፊ ቆይታን አድርገናል።
በክፍል ሁለት ደግሞ “የዲጂታል ከለላ፡ የኢትዮጵያ የሳይበር ሉዓላዊነት መንገድ” በሚል ርዕስ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል የሳይበር ደህንነት ኩባንያ (ZSecuredTech) መስራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ፋሪስ ሙባረክ ጋር ተወያይተናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በመጀመሪያው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት በክፍል አንድ ዓለም አቀፍ ሕጎችና እንደ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) ያሉ ተቋማት ለምዕራባውያን ፍላጎት እንዴት መሣሪያ እየሆኑ እንደሆነ እንዲሁም አፍሪካ ዲጂታል ቅኝ ግዛትን ለመከላከል መውሰድ ስላለባት እርምጃዎች ከታዋቂው የሕግ ምሁርና ፓን-አፍሪካኒስት ፕ/ር ፒ.ኤል.ኦ ሉሙምባ ጋር ሰፋ ያለ ቆይታ አድርገናል።በክፍል ሁለት ደግሞ “የዲጂታል ከለላ፡ የኢትዮጵያ የሳይበር ሉዓላዊነት መንገድ” በሚል ርዕስ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል የሳይበር ደህንነት ኩባንያ (ZSecuredTech) መስራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ከሆኑት አቶ ፋሪስ ሙባረክ ጋር ተወያይተናል።ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/13/4046237_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_27cd2d0588afd30acac4d4b0da01e327.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የዓለም አቀፉ የፍትህ ሥርዓት መዛባትና የአፍሪካ ዲጂታል ዘርፍ ህልውና
በርናባስ ተስፋዬ
የፖድካስት አቅራቢ እና ዘጋቢ
''ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) የተቋቋመው በአፍሪካውያንና ምራባውያኑ ‘አፈንጋጭ’ በሚሏቸው ሀገራት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ብቻ ነው። ምዕራባውያንን ኢላማ ሲያደርግ ግን ሕጉ በድንገት ይወገዛል። ሲሉ የሕግ ምሁርና ፓን-አፍሪካኒስት ፕ/ር ፒ.ኤል.ኦ ሉሙምባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በመጀመሪያው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት በክፍል አንድ ዓለም አቀፍ ሕጎችና እንደ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) ያሉ ተቋማት ለምዕራባውያን ፍላጎት እንዴት መሣሪያ እየሆኑ እንደሆነ እንዲሁም አፍሪካ ዲጂታል ቅኝ ግዛትን ለመከላከል መውሰድ ስላለባት እርምጃዎች ከታዋቂው የሕግ ምሁርና ፓን-አፍሪካኒስት ፕ/ር ፒ.ኤል.ኦ ሉሙምባ ጋር ሰፋ ያለ ቆይታ አድርገናል።
በክፍል ሁለት ደግሞ “የዲጂታል ከለላ፡ የኢትዮጵያ የሳይበር ሉዓላዊነት መንገድ” በሚል ርዕስ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል የሳይበር ደህንነት ኩባንያ (ZSecuredTech) መስራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ከሆኑት አቶ ፋሪስ ሙባረክ ጋር ተወያይተናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ: