https://amh.sputniknews.africa/20260518/4039609.html
የሩሲያ ባለሙያዎች ኡጋንዳ የኢቦላ ወረርሽኝን ለመፋለም የምታደርገውን ትግል ሊያግዙ ነው
የሩሲያ ባለሙያዎች ኡጋንዳ የኢቦላ ወረርሽኝን ለመፋለም የምታደርገውን ትግል ሊያግዙ ነው
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ባለሙያዎች ኡጋንዳ የኢቦላ ወረርሽኝን ለመፋለም የምታደርገውን ትግል ሊያግዙ ነው የኡጋንዳ ባለሥልጣናት ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት ባለሙያዎቹ የወረርሽኝ ጥናት እንደሚያካሂዱ የሩሲያ የደንበኞች መብት ጥበቃ እና ደህንነት ቁጥጥር የፌዴራል አገልግሎት... 18.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-18T19:05+0300
2026-05-18T19:05+0300
2026-05-18T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/12/4039456_11:0:1270:708_1920x0_80_0_0_5040518bc353126133214aa8ce639034.jpg
የሩሲያ ባለሙያዎች ኡጋንዳ የኢቦላ ወረርሽኝን ለመፋለም የምታደርገውን ትግል ሊያግዙ ነው የኡጋንዳ ባለሥልጣናት ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት ባለሙያዎቹ የወረርሽኝ ጥናት እንደሚያካሂዱ የሩሲያ የደንበኞች መብት ጥበቃ እና ደህንነት ቁጥጥር የፌዴራል አገልግሎት አስታውቋል። በተጨማሪም፣ ሩሲያ በሀገሯ የበለፀጉና ጥቅም ላይ እየዋሉ ያሉ የኢቦላ ምርመራ ማድረጊያ መሣሪያዎችን ለኡጋንዳ የምታቀርብ ሲሆን፣ ለኡጋንዳ ጤና ሚኒስቴርም የሎጅስቲክስ ድጋፍ እንደምታደርግ ታውቋል።ከትናንት በስቲያ የዓለም ጤና ድርጅት በአጎራባች ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተቀሰቀሰውን አዲስ ወረርሽኝ ዓለም አቀፍ ስጋት የሕብረተሰ ጤና አስቸኳይ ስጋት በማለት ማወጁ ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/12/4039456_168:0:1112:708_1920x0_80_0_0_8b48d09753802f2294cb5e54f863dae5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ባለሙያዎች ኡጋንዳ የኢቦላ ወረርሽኝን ለመፋለም የምታደርገውን ትግል ሊያግዙ ነው
19:05 18.05.2026 (የተሻሻለ: 19:14 18.05.2026) የሩሲያ ባለሙያዎች ኡጋንዳ የኢቦላ ወረርሽኝን ለመፋለም የምታደርገውን ትግል ሊያግዙ ነው
የኡጋንዳ ባለሥልጣናት ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት ባለሙያዎቹ የወረርሽኝ ጥናት እንደሚያካሂዱ የሩሲያ የደንበኞች መብት ጥበቃ እና ደህንነት ቁጥጥር የፌዴራል አገልግሎት አስታውቋል።
በተጨማሪም፣ ሩሲያ በሀገሯ የበለፀጉና ጥቅም ላይ እየዋሉ ያሉ የኢቦላ ምርመራ ማድረጊያ መሣሪያዎችን ለኡጋንዳ የምታቀርብ ሲሆን፣ ለኡጋንዳ ጤና ሚኒስቴርም የሎጅስቲክስ ድጋፍ እንደምታደርግ ታውቋል።
ከትናንት በስቲያ የዓለም ጤና ድርጅት በአጎራባች ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተቀሰቀሰውን አዲስ ወረርሽኝ ዓለም አቀፍ ስጋት የሕብረተሰ ጤና አስቸኳይ ስጋት በማለት ማወጁ ይታወሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X