ፕሬዝዳንት ፑቲን ከግንቦት 11 እስከ 12 በቻይና ይፋዊ የሥራ ጉብኝት የሚያደርጉ ሲሆን፣ በጉብኝታቸውም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮች፣ ሚኒስትሮች እና የቢዝነስ መሪዎች አብረዋቸው እንደሚጓዙ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ አስታውቀዋል።

ሰብስክራይብ

ሞስኮ ከፑቲን የቻይና ጉብኝት ብዙ እንደምትጠብቅ ክሬምሊን አስታወቀ

ፕሬዝዳንት ፑቲን ከግንቦት 11 እስከ 12 በቻይና ይፋዊ የሥራ ጉብኝት የሚያደርጉ ሲሆን፣ በጉብኝታቸውም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮች፣ ሚኒስትሮች እና የቢዝነስ መሪዎች አብረዋቸው እንደሚጓዙ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ አስታውቀዋል።

ሩሲያ ከቻይና ጋር ያላትን “ነፃ እና ሁለንተናዊ” ግንኙነት እያሳደገች መሆኑን የሩሲያው መሪ ቃል አቀባይ ገልጸዋል።

የማኅደር ቪዲዮ፦በቻይናው ፕሬዝዳንት መኖሪያ ዦንግናንሃይ በቭላድሚር ፑቲን እና በሺ ጂንፒንግ መካከል በመስከረም 2025 የተደረገ ስብሰባ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0