https://amh.sputniknews.africa/20260517/4030330.html
እንስሳት እንደ ፈዋሽ፦ የጋዛ ሕፃናት በጦርነቱ መካከል ሥነ-ልቦናዊ እፎይታ እያገኙ ነው
እንስሳት እንደ ፈዋሽ፦ የጋዛ ሕፃናት በጦርነቱ መካከል ሥነ-ልቦናዊ እፎይታ እያገኙ ነው
Sputnik አፍሪካ
እንስሳት እንደ ፈዋሽ፦ የጋዛ ሕፃናት በጦርነቱ መካከል ሥነ-ልቦናዊ እፎይታ እያገኙ ነው በጦርነት በታመሰችው ጋዛ፣ በሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የተጀመረ አንድ መርሐ-ግብር ሕፃናት ካጋጠማቸው የድህረ-ጦርነት ሰቀቅን (ትራኦማ) እንዲያገግሙ፣ ፍርሃትን... 17.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-17T16:55+0300
2026-05-17T16:55+0300
2026-05-17T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/11/4030177_0:1:850:479_1920x0_80_0_0_39f7e9babc1025155216c943cc30093d.jpg
እንስሳት እንደ ፈዋሽ፦ የጋዛ ሕፃናት በጦርነቱ መካከል ሥነ-ልቦናዊ እፎይታ እያገኙ ነው በጦርነት በታመሰችው ጋዛ፣ በሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የተጀመረ አንድ መርሐ-ግብር ሕፃናት ካጋጠማቸው የድህረ-ጦርነት ሰቀቅን (ትራኦማ) እንዲያገግሙ፣ ፍርሃትን እንዲያሸንፉ እና ስሜታዊ እፎይታ እንዲያገኙ ለማገዝ ከእንስሳት ጋር እንዲገናኙ በማድረግ ላይ ይገኛል።በግጭቱ ምክንያት በርካታ እንስሳትን ቢያጡም እና ከፍተኛ ወጪዎችን ለመቋቋም ቢቸገሩም፣ ፕሮጀክቱ ሕፃናት በጨዋታ እና በትዕይንት አማካኝነት ስለ ተለያዩ የእንስሳት ዝርያዎች እንዲማሩ እያደረገ መሆኑን የመርሐ-ግብሩ አስተባባሪ ራሺድ አንባር ለስፑትኒክ ተናግረዋል። የሕፃናቱን ታሪክ ለመመልከት የስፑትኒክን ሙሉ የቪዲዮ ዘገባ ይመልከቱበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
እንስሳት እንደ ፈዋሽ፦ የጋዛ ሕፃናት በጦርነቱ መካከል ሥነ-ልቦናዊ እፎይታ እያገኙ ነው
Sputnik አፍሪካ
እንስሳት እንደ ፈዋሽ፦ የጋዛ ሕፃናት በጦርነቱ መካከል ሥነ-ልቦናዊ እፎይታ እያገኙ ነው
2026-05-17T16:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/11/4030177_105:0:745:480_1920x0_80_0_0_c2eb2a288dd34b516bc2764375600ff4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
እንስሳት እንደ ፈዋሽ፦ የጋዛ ሕፃናት በጦርነቱ መካከል ሥነ-ልቦናዊ እፎይታ እያገኙ ነው
16:55 17.05.2026 (የተሻሻለ: 17:04 17.05.2026) እንስሳት እንደ ፈዋሽ፦ የጋዛ ሕፃናት በጦርነቱ መካከል ሥነ-ልቦናዊ እፎይታ እያገኙ ነው
በጦርነት በታመሰችው ጋዛ፣ በሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የተጀመረ አንድ መርሐ-ግብር ሕፃናት ካጋጠማቸው የድህረ-ጦርነት ሰቀቅን (ትራኦማ) እንዲያገግሙ፣ ፍርሃትን እንዲያሸንፉ እና ስሜታዊ እፎይታ እንዲያገኙ ለማገዝ ከእንስሳት ጋር እንዲገናኙ በማድረግ ላይ ይገኛል።
በግጭቱ ምክንያት በርካታ እንስሳትን ቢያጡም እና ከፍተኛ ወጪዎችን ለመቋቋም ቢቸገሩም፣ ፕሮጀክቱ ሕፃናት በጨዋታ እና በትዕይንት አማካኝነት ስለ ተለያዩ የእንስሳት ዝርያዎች እንዲማሩ እያደረገ መሆኑን የመርሐ-ግብሩ አስተባባሪ ራሺድ አንባር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
የሕፃናቱን ታሪክ ለመመልከት የስፑትኒክን ሙሉ የቪዲዮ ዘገባ ይመልከቱ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X