በዳቦ ማጌጥ፦ በ500 ዳቦዎች "የተንቆጠቆጠው" ቀሚስ

ሰብስክራይብ

#Viral | በዳቦ ማጌጥ፦ በ500 ዳቦዎች "የተንቆጠቆጠው" ቀሚስ

በአንድ ታዋቂ አፍሪካዊ የሽልማት ሥነ-ስርዓት ላይ አንዲት ሞዴል ከሞላ ጎደል ከዳቦ የተሠራ ቀሚስ ለብሳ በመቅረቧ በማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆናለች።

ቪዲዮው ይፋ ከሆነ በኋላ “ይሄ ጥበብ ሳይሆን የምግብ ብክነት ነው!” ያሉ አልጠፉም። በሌላ በኩል ደግሞ “ለየት ያለ ፈጠራ ነው” በማለት ነገሩን በቀልድ የተመለከቱትም አሉ።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0