https://amh.sputniknews.africa/20260516/4022187.html
በፓሪስ ፍልስጤምን የሚደግፍ ታላቅ ሰልፍ ተካሄደ
በፓሪስ ፍልስጤምን የሚደግፍ ታላቅ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
በፓሪስ ፍልስጤምን የሚደግፍ ታላቅ ሰልፍ ተካሄደዛሬ ቅዳሜ በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች በጋዛ ሰርጥ ለሚገኙ ፍልስጤማውያን ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ በፈረንሳይ ዋና ከተማ መገናኘታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጤኛ ዘግቧል።የእስራኤል መንግሥት በተመሠረተበት... 16.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-16T20:26+0300
2026-05-16T20:26+0300
2026-05-16T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/10/4022034_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_fe881758c730a43330c0bbcc95c56a9f.jpg
በፓሪስ ፍልስጤምን የሚደግፍ ታላቅ ሰልፍ ተካሄደዛሬ ቅዳሜ በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች በጋዛ ሰርጥ ለሚገኙ ፍልስጤማውያን ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ በፈረንሳይ ዋና ከተማ መገናኘታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጤኛ ዘግቧል።የእስራኤል መንግሥት በተመሠረተበት ወቅት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ከቀዬአቸው የተፈናቀሉበትን ወይም የተሰደዱበትን የናክባ መታሰቢያ በዓልን ለመዘከር ያለመ እርምጃ ነው። "ነጻነት ለፍልስጤማውያን፣" "ተቃውሞ፣ ኩራት፣ አጋርነት እስከ ድል ድረስ፣" "ማግለል (ማውገዝ) ኅልውና ነው፣ "የሚሉ መፈክሮች በሰልፈኞቹ መፈክሮች ላይ ይነበቡ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በፓሪስ ፍልስጤምን የሚደግፍ ታላቅ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
በፓሪስ ፍልስጤምን የሚደግፍ ታላቅ ሰልፍ ተካሄደ
2026-05-16T20:26+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/10/4022034_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_5ade5de34fd74921631d9e5b2823a8be.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በፓሪስ ፍልስጤምን የሚደግፍ ታላቅ ሰልፍ ተካሄደ
20:26 16.05.2026 (የተሻሻለ: 20:34 16.05.2026) በፓሪስ ፍልስጤምን የሚደግፍ ታላቅ ሰልፍ ተካሄደ
ዛሬ ቅዳሜ በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች በጋዛ ሰርጥ ለሚገኙ ፍልስጤማውያን ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ በፈረንሳይ ዋና ከተማ መገናኘታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጤኛ ዘግቧል።
የእስራኤል መንግሥት በተመሠረተበት ወቅት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ከቀዬአቸው የተፈናቀሉበትን ወይም የተሰደዱበትን የናክባ መታሰቢያ በዓልን ለመዘከር ያለመ እርምጃ ነው።
"ነጻነት ለፍልስጤማውያን፣" "ተቃውሞ፣ ኩራት፣ አጋርነት እስከ ድል ድረስ፣" "ማግለል (ማውገዝ) ኅልውና ነው፣ "የሚሉ መፈክሮች በሰልፈኞቹ መፈክሮች ላይ ይነበቡ ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X