https://amh.sputniknews.africa/20260516/4019206.html
ስዋሂሊ በሩሲያውያን ሊነገር ነው፦ ሩስያ እና ታንዛኒያ አዲስ የቋንቋ ስምምነት ተፈራረሙ
ስዋሂሊ በሩሲያውያን ሊነገር ነው፦ ሩስያ እና ታንዛኒያ አዲስ የቋንቋ ስምምነት ተፈራረሙ
Sputnik አፍሪካ
ስዋሂሊ በሩሲያውያን ሊነገር ነው፦ ሩስያ እና ታንዛኒያ አዲስ የቋንቋ ስምምነት ተፈራረሙ ሁለቱ ሀገራት በሩሲያ ውስጥ የስዋሂሊ ቋንቋ ትምህርትን፣ በታንዛኒያ ደግሞ የሩሲያኛ ቋንቋ ትምህርትን ለማስፋፋት የሚያስችል ስምምነት መፈራረማቸውን የስፑትኒክ... 16.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-16T17:20+0300
2026-05-16T17:20+0300
2026-05-16T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/10/4019053_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_b04bbbce9d2a8842830feabca0cd8943.jpg
ስዋሂሊ በሩሲያውያን ሊነገር ነው፦ ሩስያ እና ታንዛኒያ አዲስ የቋንቋ ስምምነት ተፈራረሙ ሁለቱ ሀገራት በሩሲያ ውስጥ የስዋሂሊ ቋንቋ ትምህርትን፣ በታንዛኒያ ደግሞ የሩሲያኛ ቋንቋ ትምህርትን ለማስፋፋት የሚያስችል ስምምነት መፈራረማቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ዘግቧል።ስምምነቱ ቅዳሜ ዕለት በታንዛኒያ ብሔራዊ የስዋሂሊ ምክር ቤት ኃላፊ ኮንሶላታ ሙሺ እና በሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ማክሲም ሬሼትኒኮቭ መካከል፣ በጋራ የንግድ እና የኢኮኖሚ ትብብር ኮሚሽን ስብሰባ ወቅት በፊርማ ጸድቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ስዋሂሊ በሩሲያውያን ሊነገር ነው፦ ሩስያ እና ታንዛኒያ አዲስ የቋንቋ ስምምነት ተፈራረሙ
Sputnik አፍሪካ
ስዋሂሊ በሩሲያውያን ሊነገር ነው፦ ሩስያ እና ታንዛኒያ አዲስ የቋንቋ ስምምነት ተፈራረሙ
2026-05-16T17:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/10/4019053_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_74140201215017a98b3ed08b8b761a9a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ስዋሂሊ በሩሲያውያን ሊነገር ነው፦ ሩስያ እና ታንዛኒያ አዲስ የቋንቋ ስምምነት ተፈራረሙ
17:20 16.05.2026 (የተሻሻለ: 17:24 16.05.2026) ስዋሂሊ በሩሲያውያን ሊነገር ነው፦ ሩስያ እና ታንዛኒያ አዲስ የቋንቋ ስምምነት ተፈራረሙ
ሁለቱ ሀገራት በሩሲያ ውስጥ የስዋሂሊ ቋንቋ ትምህርትን፣ በታንዛኒያ ደግሞ የሩሲያኛ ቋንቋ ትምህርትን ለማስፋፋት የሚያስችል ስምምነት መፈራረማቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ዘግቧል።
ስምምነቱ ቅዳሜ ዕለት በታንዛኒያ ብሔራዊ የስዋሂሊ ምክር ቤት ኃላፊ ኮንሶላታ ሙሺ እና በሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ማክሲም ሬሼትኒኮቭ መካከል፣ በጋራ የንግድ እና የኢኮኖሚ ትብብር ኮሚሽን ስብሰባ ወቅት በፊርማ ጸድቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X