ጎብኚዎች ብዙ የመገቧት ኮይ ካርፕ ዓሳ በቻይና ሰሞንኛ መነጋገሪያ ሆናለች

ሰብስክራይብ

#Viral | ጎብኚዎች ብዙ የመገቧት ኮይ ካርፕ ዓሳ በቻይና ሰሞንኛ መነጋገሪያ ሆናለች

በቻይናዋ ጥንታዊ ከተማ ሁይሻን የሚገኙ ጎብኝዎች “ትንሿ ክብ ጨረቃ” የሚል ቅጽል ስም የተሰጣትንና ባልተለመደ ሁኔታ የወፈረችውን የኮይ ካርፕ ዓሳ አይተው ስጋት አድሮባቸው የነበረ ቢሆንም፣ የቦታው ሠራተኞች ግን ዓሳዋ ፍጹም ጤናማ መሆኗን ለጎብኝዎች አረጋግጠዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0