- Sputnik አፍሪካ, 1920
Sovereignty Sources
ዓለም በሉላዊነት ምክንያት ስትተሳሰር ፤ ፕሮግራሙም አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ኃብት፣ በማደግ ላይ ባለው የሕዝብ ቁጥሯ ፣ በወጣት ኃይሏ እና በአህጉሪቱ ባሉ አዳዲስ ግኝቶችና የመፍትሄ ሃሳቦች ያላትን የመወዳደር አቅምና ጥቅም በሰፊው ይዳስሳል፡፡ እንኳን ወደ 'ሶቨርኒቲ ሶርስ' ፕሮግራም በደህና መጡ፣

ደቡባዊ ዓለም ሀገራት፡ ብሪክስን እንደ ጠንካራ አጋር የመጠቀም ምርጫቸው

ደቡባዊ ዓለም ሀገራት፡ ብሪክስን እንደ ጠንካራ አጋር የመጠቀም ምርጫቸው
ሰብስክራይብ
''ብሪክስ መፈጠሩ ጥሩ ነው፣ ለዓለምም ሰላም አምጥቷል። ተመጣጣኝ ሀይል ያላቸው በብሪክስ ውስጥ መኖራቸው ሚዛን ያስጠብቃሉ። የገበያ አማራጮችም ይኖራሉ — ብዙ ሀብት ያላቸው ያላደጉ ሀገራት ወደፈለጉበት መሸጥ ይችላሉ። ሲሸጡ ደግሞ አንድ ካልተመቻቸው ነፃ ገበያ ስላለ ተደረድረው መሸጥ ይችላሉ - ሲሉ በራያ ዩኒቨርሲቲ የሰላም፣ ግጭትና ልማት መምህርና ተመራማሪው አሌክሳንደር ኃይማኖት(ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።''
በዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የደቡባዊ ዓለም ሀገራት ከተፈጥሮ ኃብት ላኪነት እንደ ብሪክስ ያሉ አማራጭ ኃይሎችን በመጠቀም ወደ ኢኮኖሚያዊ ኃይል እንዴት መሸጋገር እንደሚችሉ በራያ ዩኒቨርሲቲ የሰላም፣ ግጭትና ልማት መምህርና ተመራማሪው አሌክሳንደር ኃይማኖት(ዶ/ር) ጋር እንወያያለን፡፡
በክፍል ሁለት የአፍሪካ ሀገራት ያላቸው የውኃ ኃብታቸውንና የሚስተዋሉ የንጹህ ውኃ መጠጥ እና የፍሳሽ አስተዳደር ጉዳዮችን በውኃና መሬት አስተዳደር ማዕከል ምክትል ዳይሬክቱ ጠና አላምረው (ዶ/ር) ጋር እንቃኛለን፡፡
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsDeezer Spotify Podcast AddictPocket CastsAfripodsCastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0