https://amh.sputniknews.africa/20260515/4014485.html
ማክሮን ስለ 'ቅኝ ገዢዎች' ሲያወራ በራሱ መለኪያ ሌሎችን እየገመተ ነው - ላቭሮቭ
ማክሮን ስለ 'ቅኝ ገዢዎች' ሲያወራ በራሱ መለኪያ ሌሎችን እየገመተ ነው - ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
ማክሮን ስለ 'ቅኝ ገዢዎች' ሲያወራ በራሱ መለኪያ ሌሎችን እየገመተ ነው - ላቭሮቭ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት በቅርቡ ሩሲያን "የ21ኛው ክፍለ ዘመን ቅኝ ገዢ" ማለታቸውን በተመለከተ አስተያየት የሰጡት የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ "ትክክለኛው ቅኝ... 15.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-15T21:52+0300
2026-05-15T21:52+0300
2026-05-15T21:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0f/4014332_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_b5c92ee5e436713315e3d8bbdd9d7d68.jpg
ማክሮን ስለ 'ቅኝ ገዢዎች' ሲያወራ በራሱ መለኪያ ሌሎችን እየገመተ ነው - ላቭሮቭ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት በቅርቡ ሩሲያን "የ21ኛው ክፍለ ዘመን ቅኝ ገዢ" ማለታቸውን በተመለከተ አስተያየት የሰጡት የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ "ትክክለኛው ቅኝ አገዛዝ ምን እንደሆነ እና ትክክለኞቹ ቅኝ ገዢዎች እነማን እንደሆኑ ማወቅ ያለባቸው እራሳቸው ፈረንሳውያን ናቸው" ብለዋል። ላቭሮቭ የኒው ዴልሂው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባን ተከትሎ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ከአምስት ዓመታት በፊት የአውሮፓ ኅብረት ባለሥልጣናት የሳኅል ቀጣና እና አፍሪካ "የአውሮፓ ኅብረት የተፅዕኖ ዞኖች" ናቸው ያሉበትን አጋጣሚ አስታውሰዋል። "ይህ መርህ በፈረንሳይ ባልደረቦቻችን ስሪት ውስጥ እንዳለ ግልጽ ነው። ሁሉንም በራሳቸው መለኪያ ያያሉ። እኛ የራሳችን የተለየ መለኪያ አለን" ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አፅንዖት ሰጥተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ማክሮን ስለ 'ቅኝ ገዢዎች' ሲያወራ በራሱ መለኪያ ሌሎችን እየገመተ ነው - ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
ማክሮን ስለ 'ቅኝ ገዢዎች' ሲያወራ በራሱ መለኪያ ሌሎችን እየገመተ ነው - ላቭሮቭ
2026-05-15T21:52+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0f/4014332_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_9d472949a1326a16434b62bc87cc6383.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ማክሮን ስለ 'ቅኝ ገዢዎች' ሲያወራ በራሱ መለኪያ ሌሎችን እየገመተ ነው - ላቭሮቭ
21:52 15.05.2026 (የተሻሻለ: 21:54 15.05.2026) ማክሮን ስለ 'ቅኝ ገዢዎች' ሲያወራ በራሱ መለኪያ ሌሎችን እየገመተ ነው - ላቭሮቭ
የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት በቅርቡ ሩሲያን "የ21ኛው ክፍለ ዘመን ቅኝ ገዢ" ማለታቸውን በተመለከተ አስተያየት የሰጡት የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ "ትክክለኛው ቅኝ አገዛዝ ምን እንደሆነ እና ትክክለኞቹ ቅኝ ገዢዎች እነማን እንደሆኑ ማወቅ ያለባቸው እራሳቸው ፈረንሳውያን ናቸው" ብለዋል።
ላቭሮቭ የኒው ዴልሂው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባን ተከትሎ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ከአምስት ዓመታት በፊት የአውሮፓ ኅብረት ባለሥልጣናት የሳኅል ቀጣና እና አፍሪካ "የአውሮፓ ኅብረት የተፅዕኖ ዞኖች" ናቸው ያሉበትን አጋጣሚ አስታውሰዋል።
"ይህ መርህ በፈረንሳይ ባልደረቦቻችን ስሪት ውስጥ እንዳለ ግልጽ ነው። ሁሉንም በራሳቸው መለኪያ ያያሉ። እኛ የራሳችን የተለየ መለኪያ አለን" ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አፅንዖት ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X