ታንዛኒያ ከሩሲያ ጋር ያላትን የፖለቲካ ወዳጅነት ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም መለወጥ ትፈልጋለች - የፕላንና ኢንቨስትመንት ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ታንዛኒያ ከሩሲያ ጋር ያላትን የፖለቲካ ወዳጅነት ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም መለወጥ ትፈልጋለች - የፕላንና ኢንቨስትመንት ሚኒስትር

​በአሩሻ እየተካሄደ ካለው የሩሲያ-ታንዛኒያ የንግድ ፎረም ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ጥያቄ ምላሽ የሰጡት በፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት የፕላንና ኢንቨስትመንት ሚኒስትር ኪቲላ አሌክሳንደር ካንያማ ምኩምቦ፤ ከሩሲያ ጋር ለሚደረግ የረጅም ጊዜ ትብብር አራት ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ዘርፎች ለይተዋል፦

​◻ ግብርና - የሩሲያን የግብርና እና የምግብ ማቀነባበሪያ ልምድና ቴክኖሎጂ ሥራ ላይ ማዋል፣

​◻ የኒውክሌር ኃይል - በረጅም ጊዜ የኒውክሌር ኃይል የማመንጨት ግብ፤ በዩራኒየም ማውጣትና ማቀነባበር በጋራ መሥራት፣

​◻ ፋርማሲዩቲካል - ከውጭ የሚገቡ መድኃኒቶችን ለመቀነስ፤ ከሩሲያ አጋሮች ጋር በመተባበር በሀገር ውስጥ መድኃኒቶችን ማምረት፣

​◻ ንግድ - እሴት የተጨመረባቸው የታንዛኒያ የግብርና ምርቶች ወደ ሩሲያ ገበያ በስፋት እንዲገቡ ማድረግ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0