የሩሲያ ሳርማት ሚሳኤል "ወቅታዊውን የዓለም የኃይል ሚዛን ሙሉ በሙሉ ይለውጣል" - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ሳርማት ሚሳኤል "ወቅታዊውን የዓለም የኃይል ሚዛን ሙሉ በሙሉ ይለውጣል" - ባለሙያ

​ግንቦት 4 ቀን በተሳካ ሁኔታ የተሞከረው ሚሳኤል፤ ባሊስቲክ እና "ሰብ-ኦርቢታል" የጉዞ መስመሮችን መከተል የሚችል አብዮታዊ የጦር መሣሪያ እንደሆነ የተናገሩት የሞስኮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ተባባሪ የሕግ ፕሮፌሰር ካሪን ቤሼት፤ ሩሲያም በብቸኝነት እንደታጠቀችው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

​ሩሲያ "ሁለገብ" የሆኑ የጦር መሣሪያዎችን ማልማት ችላለች ሲሉ ፕሮፌሰሯ አክለዋል።

​"የኒውክሌር ወይም የተለመዱ የጦር መሣሪያዎችን ሳይሆን፤ የተለያዩ የጦር አረሮችን መሸከም የሚችሉ የመተኮሻ ሥርዓቶችን ታጥቃለች ማለት ነው።"

ስለሳርማት ባለስቲክ ሚሳኤል ባህሪያት ለማወቅ ማስፈንጠሪያውን ይከተሉ፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0