https://amh.sputniknews.africa/20260514/4003591.html
የሳርማት ሚሳኤል አሜሪካ የጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶችን አቋርጣ በመውጣትዋ የተሠራ ነው - ወታደራዊ ባለሙያ
የሳርማት ሚሳኤል አሜሪካ የጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶችን አቋርጣ በመውጣትዋ የተሠራ ነው - ወታደራዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የሳርማት ሚሳኤል አሜሪካ የጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶችን አቋርጣ በመውጣትዋ የተሠራ ነው - ወታደራዊ ባለሙያ “ሩሲያ የሳርማት ሚሳኤልን በመሥራት ድንበሯን የመጠበቅ እና ሉዓላዊነቷን የመከላከል አቅሟን ለዓለም በግልጽ ለማሳየት ሞክራለች። ሚሳኤሉ... 14.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-14T18:44+0300
2026-05-14T18:44+0300
2026-05-14T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0e/4003438_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_372f8b5c7cc1b2219d7c2cb1fd1f255e.jpg
የሳርማት ሚሳኤል አሜሪካ የጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶችን አቋርጣ በመውጣትዋ የተሠራ ነው - ወታደራዊ ባለሙያ “ሩሲያ የሳርማት ሚሳኤልን በመሥራት ድንበሯን የመጠበቅ እና ሉዓላዊነቷን የመከላከል አቅሟን ለዓለም በግልጽ ለማሳየት ሞክራለች። ሚሳኤሉ በመሠረቱ ለጠብ አጫሪነት ሳይሆን ሊከሰቱ የሚችሉ ግጭቶችን ቀድሞ የመግታት ዓላማ ያለው መከላከያ መሣሪያ ነው” ሲሉ ሊባኖሳዊው ወታደራዊ ባለሙያ ብርጋዴር ጄኔራል አክራም ሳሪዊ ገልጸዋል።አክለውም፤ ሳርማት አኅጉር አቋራጭ የባሊስቲክ ሚሳኤል በዓለም ላይ አቻ የለውም ብለዋል።እንደ ሳርማት ያሉ እጅግ ግዙፍ ስልታዊ ሚሳኤሎችን እንተውና፤ አሜሪካ ላለፉት አሥርት ዓመታት ትኩረቷን በክሩዝ ሚሳኤሎች እና በአየር የበላይነት ላይ አድርጋ በመቆየቷ፤ ምን ያህል በሃይፐርሶኒክ የጦር መሣሪያ ውድድር ወደ ኋላ እንደቀረች የተረዳችው በቅርቡ ነው ሲሉም ጠቁመዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0e/4003438_71:0:1210:854_1920x0_80_0_0_e01a7224d68b29b9e897f5eeec89a812.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሳርማት ሚሳኤል አሜሪካ የጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶችን አቋርጣ በመውጣትዋ የተሠራ ነው - ወታደራዊ ባለሙያ
18:44 14.05.2026 (የተሻሻለ: 18:54 14.05.2026) የሳርማት ሚሳኤል አሜሪካ የጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶችን አቋርጣ በመውጣትዋ የተሠራ ነው - ወታደራዊ ባለሙያ
“ሩሲያ የሳርማት ሚሳኤልን በመሥራት ድንበሯን የመጠበቅ እና ሉዓላዊነቷን የመከላከል አቅሟን ለዓለም በግልጽ ለማሳየት ሞክራለች። ሚሳኤሉ በመሠረቱ ለጠብ አጫሪነት ሳይሆን ሊከሰቱ የሚችሉ ግጭቶችን ቀድሞ የመግታት ዓላማ ያለው መከላከያ መሣሪያ ነው” ሲሉ ሊባኖሳዊው ወታደራዊ ባለሙያ ብርጋዴር ጄኔራል አክራም ሳሪዊ ገልጸዋል።
አክለውም፤ ሳርማት አኅጉር አቋራጭ የባሊስቲክ ሚሳኤል በዓለም ላይ አቻ የለውም ብለዋል።
እንደ ሳርማት ያሉ እጅግ ግዙፍ ስልታዊ ሚሳኤሎችን እንተውና፤ አሜሪካ ላለፉት አሥርት ዓመታት ትኩረቷን በክሩዝ ሚሳኤሎች እና በአየር የበላይነት ላይ አድርጋ በመቆየቷ፤ ምን ያህል በሃይፐርሶኒክ የጦር መሣሪያ ውድድር ወደ ኋላ እንደቀረች የተረዳችው በቅርቡ ነው ሲሉም ጠቁመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X