ወቅታዊ ተግዳሮቶች ሩሲያ ወሳኝ የሆኑ ምርቶችን በራሷ ማምረት እንዳለባት አረጋግጠዋል - ፑቲን

ሰብስክራይብ

ወቅታዊ ተግዳሮቶች ሩሲያ ወሳኝ የሆኑ ምርቶችን በራሷ ማምረት እንዳለባት አረጋግጠዋል - ፑቲን

ፕሬዝዳንቱ በሞስኮ የሜካኒካል መሐንዲሶች ማኅበር ጉባኤ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦

የሩሲያ ሜካኒካል መሐንዲሶች ለሀገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት አስተማማኝ አቅርቦት ለማረጋገጥ የተቻላቸውን ሁሉ እያደረጉ ይገኛሉ፣

በመከላከያ ኢንዱስትሪው አንድን ምርት ከሃሳብ ወደ መጨረሻው ምርት ለማሸጋገር የሚፈጀው ጊዜ ማጠር አለበት፣

ሩሲያ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላትን የጋራ ተጠቃሚነትን መሠረት ያደረገ የቴክኖሎጂ ትብብር ታሰፋለች፣

የሀገር ውስጥ የሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ዘርፍ የበለጠ ጠንካራ፣ አይበገሬ እና ቀልጣፋ መሆን ይኖርበታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0