https://amh.sputniknews.africa/20260514/3999004.html
የሩሲያ ወታደሮች በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የምትገኘውን ኒኮላቭካ መንደር ነፃ አወጡ - መከላከያ ሚኒስቴር
የሩሲያ ወታደሮች በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የምትገኘውን ኒኮላቭካ መንደር ነፃ አወጡ - መከላከያ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ወታደሮች በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የምትገኘውን ኒኮላቭካ መንደር ነፃ አወጡ - መከላከያ ሚኒስቴር በተጨማሪም የሩሲያ ጦር በዩክሬን የመከላከያ ኢንዱስትሪ ኢንተርፕራይዞች እና በወታደራዊ አየር ማረፊያዎች ላይ በኪንዛል ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤሎች... 14.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-14T13:51+0300
2026-05-14T13:51+0300
2026-05-14T13:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0e/3998851_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_ca08747700cb43ce55d15ecde8fc898d.jpg
የሩሲያ ወታደሮች በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የምትገኘውን ኒኮላቭካ መንደር ነፃ አወጡ - መከላከያ ሚኒስቴር በተጨማሪም የሩሲያ ጦር በዩክሬን የመከላከያ ኢንዱስትሪ ኢንተርፕራይዞች እና በወታደራዊ አየር ማረፊያዎች ላይ በኪንዛል ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤሎች ጭምር ከፍተኛ የበቀል ጥቃት ፈጽሟል ሲል የመከላከያ ሚኒስትሩ አስታውቋል። ሁሉም የታለሙ ኢላማዎችና የጥቃቱ ዓላማዎች ተሳክተዋል ሲል ሚኒስቴሩ አክሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0e/3998851_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_a30e5a66c4c7a9a88d2c314536947b27.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ወታደሮች በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የምትገኘውን ኒኮላቭካ መንደር ነፃ አወጡ - መከላከያ ሚኒስቴር
13:51 14.05.2026 (የተሻሻለ: 13:54 14.05.2026) የሩሲያ ወታደሮች በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የምትገኘውን ኒኮላቭካ መንደር ነፃ አወጡ - መከላከያ ሚኒስቴር
በተጨማሪም የሩሲያ ጦር በዩክሬን የመከላከያ ኢንዱስትሪ ኢንተርፕራይዞች እና በወታደራዊ አየር ማረፊያዎች ላይ በኪንዛል ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤሎች ጭምር ከፍተኛ የበቀል ጥቃት ፈጽሟል ሲል የመከላከያ ሚኒስትሩ አስታውቋል።
ሁሉም የታለሙ ኢላማዎችና የጥቃቱ ዓላማዎች ተሳክተዋል ሲል ሚኒስቴሩ አክሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X